የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

130፣ 145 እና 165 የፈረስ ጉልበት ያላቸው ዱዝ-ፋር (DEUTZ-FAHR) ትራክተሮች

2560 by 1707

ዜና/News

  • ኮርፖሬሽኑ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋራ
    አዲስ አበባ፣ መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2019 ዘመን መለወጫን ምክንያት በማድረግ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 በሚገኘው የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋራ። መስከረም 1 ቀን በተካሄደው የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ላይ የተገኙት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺእመቤት ነጋሽ፣ ተቋሙ የግብርና ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ… Read more: ኮርፖሬሽኑ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋራ
  • የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ለቀን ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ
    አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):-  የ2019 አዲስ ዓመትን እና የኅብር ቀንን ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ለተቋሙ የቀን ሠራተኞች ጳጉሜን 4 ቀን 2018 ዓ.ም ማዕድ አጋሩ። ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ወ/ሮ የሺእመቤት ነጋሽ ከተቋሙ የበላይ አመራሮች ጋር በመሆን በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤትና በአዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሚያገለግሉ 140 የቀን ሠራተኞች ማዕድ… Read more: የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ለቀን ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ
  • የሩሲያ የእርሻ መሣሪያዎችን ለአርሶ አደሮች ማቅረብ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ
    አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የሩሲያ ስሪት የሆኑ የእርሻ መሣሪያዎችንና ቴክኖሎጂዎችን ለኢትዮጵያ አርሶ አደሮችና ሌሎች ተጠቃሚዎች ማቅረብ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም  ውይይት ተደረገ። ውይይቱ የተደረገው በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የበላይ አመራሮችና በሩሲያ የልዑካን ቡድን መካከል ነው። በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት በተካሄደው በዚህ ውይይት፣ ኮርፖሬሽኑ የእርሻ መሣሪያዎችንና ቴክኖሎጂዎችን ከሩሲያ ለማስመጣት… Read more: የሩሲያ የእርሻ መሣሪያዎችን ለአርሶ አደሮች ማቅረብ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ
  • የሠራተኞች ዓመታዊ በዓል ተከበረ
    አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዓመታዊ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ ዋና መስሪያ ቤት ተከበረ። በዚህ ወቅት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺእመቤት ነጋሽ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፣ የ2018 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑን ወደ ተሻለ ደረጃ የሚያሸጋግሩ መሠረቶች የተጣሉበት ዓመት መሆኑን ገልጸዋል። በተለይም በተቋሙ አሠራር፣ አደረጃጀት፣… Read more: የሠራተኞች ዓመታዊ በዓል ተከበረ
  • የኮርፖሬሽኑ አፈጻጸም ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ
    አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ከፍተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (ኢኢሆ) ገለጸ። የኮርፖሬሽኑ አፈጻጸም ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በተገመገመበት ወቅት፣ ተቋሙ ያስመዘገበው አፈጻጸም ከፍተኛ መሆኑን የሆልዲንጉ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሀብታሙ ኃይለሚካኤል አስታውቀዋል። የኮርፖሬሽኑ አዲሱ አመራር በኃላፊነት በመሥራቱ… Read more: የኮርፖሬሽኑ አፈጻጸም ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ
  • የኮፈሌ ቅርንጫፍ ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ሽያጭ አከናወነ
    አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮፈሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን ዘርና የምግብ እህል ለአርሶ አደሮችና ሌሎች ተጠቃሚዎች መሸጡን ገለጸ። ​የጽ/ቤቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ ቡሽራ መሐመድ እንደገለጹት፣ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በበጀት አመቱ ከ1.4 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን 58 ሺህ 884 ኩንታል ምርጥ… Read more: የኮፈሌ ቅርንጫፍ ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ሽያጭ አከናወነ
  • ማስታወቂያ
    ክቡራን ደንበኞቻችን፣ በግብርናው ዘርፍ የደንበኞቹን ፍላጎት በማርካት የሚታወቀው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን፣ እነሆ በከፍተኛ ፍጥነት አጭዶ፣ ወቅቶና አበጥሮ ለጎተራ የሚያበቃውን ዘመናዊ “Zoomlion TE100 PRO” የሰብል መሰብሰቢያ ማሽን (Combine Harvester) ይዞላችሁ ቀርቧል። የእህል ብክነትን በመቀነስ፣ ጊዜንና ወጪን በመቆጠብ የተመሰከረለት ይህ 190 የፈረስ ጉልበት ያለው ማሽን፣ በሰከንድ 10 ኪሎ ግራም ሰብል አጭዶ፣ ወቅቶና አበጥሮ ለጎተራ ያዘጋጃል። ስለ… Read more: ማስታወቂያ
  • የኮርፖሬሽኑ የሀዋሳ ቅርንጫፍ ዘር እያባዛ ነው
    ሀዋሳ፣ ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በኮንትራት እርሻ ውል በሰፋፊ የመንግሥትና ባለሀብት እርሻዎች ዘር እያባዛ መሆኑን ገለጸ፡፡ የጽ/ቤቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ ፈቃዱ ከበደ እንደገለጹት፣ ቅርንጫፉ በአላጌ ግብርና ቴክኒክና ሞያ ሥልጠና ኮሌጅ እንዲሁም በአላባና ስልጤ ዞኖች በሚገኙ የባለሀብት ሰፋፊ እርሻዎች የስንዴ፣ የበቆሎና የቦለቄ ዘር እያባዛ ይገኛል። እስከ አሁንም… Read more: የኮርፖሬሽኑ የሀዋሳ ቅርንጫፍ ዘር እያባዛ ነው
  • ማስታወቂያ
    ለክቡራን ደንበኞቻችን ተመራጩን የኬሚካል መርጫ መሣሪያ ማቅረባችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ለመሆኑ ባልዘመኑ የኬሚካል መርጫ መሣሪያዎች ውድ ጊዜዎን፣ ገንዘብዎን እና ጉልበትዎን አባክነው ይሆን? በዚህ ረገድ ችግር ካጋጠምዎት አያስቡ፤ አስተማማኝ የጀርመን ቴክኖሎጂ ውጤት የሆነውን ኦሪጅናል “STIHL SR 420” ሞተራይዝድ የአግሮ ኬሚካል መርጫ መሣሪያ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንልዎታል። ከፍተኛ የፈረስ ጉልበትና እስከ 12 ሜትር ድረስ የርጭት አቅም ያለው… Read more: ማስታወቂያ
  • የኮርፖሬሽኑ አመራሮች በአለታ ወንዶ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
    አለታ ወንዶ፣ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺእመቤት ነጋሽን ጨምሮ የተቋሙ አመራሮች ከሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሠራተኞች ጋር በመሆን በሲዳማ ክልል አለታ ወንዶ ወረዳ ሩንጃ ዊቾ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። “በጋራ ተስፋን እንትከል!” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው በዚህ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ የደቡባዊ… Read more: የኮርፖሬሽኑ አመራሮች በአለታ ወንዶ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
  • ኮርፖሬሽኑ በሲዳማ ክልል ትምህርት ቤት ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ
    አለታ ወንዶ፣ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በበጎ አድራጎት የክረምት ሥራዎች በሲዳማ ክልል ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ወረዳ የመዋለ ሕፃናት ት/ቤት ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም አስቀመጠ። ከዚህ በተጨማሪ ኮርፖሬሽኑ በክልሉ በሴቶች ልማት ቡድን ለተደራጁ እናቶች ዝርያቸው የተሻሻለ ስምንት የወተት ላሞችን የለገሰ ሲሆን፣  ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ… Read more: ኮርፖሬሽኑ በሲዳማ ክልል ትምህርት ቤት ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ
  • የሩሲያ የልዑካን ቡድን ከኮርፖሬሽኑ አመራሮች ጋር ተወያየ
    አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የሩሲያ የልዑካን ቡድን ከኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራሮች ጋር በኮርፖሬሽኑ ዋና መስሪያ ቤት ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ተወያየ፡፡ በወቅቱ የልዑካን ቡድኑ ስለ ኮርፖሬሽኑ የተደረገለትን ገለጻ ካደመጠ በኋላ በአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት፣ በምርጥ ዘር ብዜትና በግብርና ምርምር ሥራ ከተቋሙ ጋር በጋራ ለመሥራት ያለውን ፍላጎት ገልጿል፡፡                  ###ግብርናን ማዘመን ግባችን… Read more: የሩሲያ የልዑካን ቡድን ከኮርፖሬሽኑ አመራሮች ጋር ተወያየ

You can get more news from our Facebook Page


Our Products and Services

Agricultural Inputs

  • Soil Fertilizer የአፈር ማዳበሪያ
    Name Description Image Diammonium Phosphate (DAP) Diammonium Phosphate (DAP) is a highly water-soluble, granular fertilizer containing 18% Nitrogen (N) and 46% Phosphorus, commonly labeled as 18-46-0.It is the world’s most widely used phosphorus fertilizer, ideal for early root development, plant strength, and stimulating growth, particularly suitable for basal application during sowing. UREAዩሪያ Granular Urea (GU)product… Read more: Soil Fertilizer የአፈር ማዳበሪያ
  • Manual Sprayer መርጫ መሳሪያ
    Name Description Image Matabi Manual Sprayerማታቢ Made of high quality UV resistant polyethyleneInternal tank reinforcing ribsManually dismountable ergonomic handle with sealsAdjustable straps with low absorbency of liquidPressure gageBuilt in filter in handleContainer capacity is 16 liter ማታቢ16 ሊትር የሚይዝ
  • Liquid Fertilizer ፈሳሽ ማዳበሪያ
    Name Description Image WUXAL MACROMIX A foliar liquid fertilizer containing 24% nitrogen(N), 24% Phosphate(P2O5), 18% Potassium(K2O), Iron, Manganese, Boron, Copper, Zink and Molybdenum.Crop Type: Tea, Cereals, Vegetables, Ornamental Potted plants, Teff, Faba beans, Peas, Potato, Tobacco.Rate of Application: It varies depending on crop type.
  • Fungicide ፀረ ፈንገስ
    Name Description Image Infinito SC 687.5ኢንፊኒቶ ኤስ ሲ 687.5 Common name: Fluopicolide 62.5 g/l +Propamocarb hydrochloride 625g/lPest to be controlled: It is a foliar fungicide for the control of late blight (Phythophthora infestans)Crop Type: PotatoRate of Application: 1.6 lit/ha with an application frequency of 4 times at 7 days interval. የንጥረ ነገር ይዘት- ፍሉዎፒኮላይድ 62.6ግራም/ሊትር… Read more: Fungicide ፀረ ፈንገስ
  • Insecticide ፀረ ተባይ
    Name Description Image Highway 50ECሀይ ዌይ 50ኢሲ Common name: Lambda-cyhalothrinPest to be controlled: Africa boll worm, Aphids, Jassids, Leafworms, Cut worms, Stalk borer, Army worms etc.Crop Type: Cotton, Pulses, Fruits, Maize, Sorghum, Teff, Vegetables, Sugarcane, Wheat, Barley, Tobacco etc.Rate of Application: 400ml with 150 lit of water per hectare. የንጥረ ነገር ይዘት-ላምዳ-ሲሃሎትሪን 50 ግራም/ ሊትርየሚቆጣጠረው… Read more: Insecticide ፀረ ተባይ

Seeds


Mechanization and Agricultural Equipment Supplies


About EABC

  • ስለ እኛ
      ኢግሥኮ ምን ዓላማዎችን እንዲያሳካ ተቋቋመ? ምርትና አገልግሎቶቹ ምንድናቸው? የእስካሁኑ የልማት ጉዞው ምን ይመስላል? ተከታዩ ፕሮፋይል ይህንኑ በአጭሩ ያስቃኛል። የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) – አጭር መግለጫ/ፕሮፋይል ምስረታ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) በግብርናው ዘርፍ ከ30 እስከ 40 ዓመት ድረስ በተናጠል አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ አምስት ነባር ድርጅቶችን (የኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት፣ የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅራቢ ድርጅት፣… Read more: ስለ እኛ
  • About EABC
    Ethiopian  Agricultural  Businesses Corporation (EABC) – Company Profile Establishment of EABC ******** The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC) was established in December 2015 as a federal government public enterprise under Council of Ministers Regulation No. 368/2015, with an authorized capital of 2.44 billion birr. The Corporation, governed by the Public Enterprises Proclamation No.1314/2012, was formed… Read more: About EABC
  • Anthem of EABC
  • Branch Offices

Follow Us on Facebook