His Excellency Girma Amentie, PHD Minister of Agriculture Chairman of Board of Directors ክቡር ግርማ አመንቴ ( ዶ/ር ) የግብርና ሚኒስትር የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ |
||
His Excellency Alemu Semie (PhD) Minister of Transport and Logistics Board Member ክቡር አለሙ ስሜ ( ዶ/ር ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር የቦርድ አባል |
Her Excellency Mrs. Alemtsehay Paulos Head of Prime Minister’s Office and Minister of Cabinet Affairs Board Member ክብርት ወ/ሮ አለምፀሀይ ጳውሎስ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር የቦርድ አባል |
His Excellency Mr. Mamo Esemelealem Miheretu Governer of the National Bank of Ethiopia Board Member ክቡር አቶ ማሞ እስመለዓለም ምሕረቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ የቦርድ አባል |
His Excellency Mr. Abie Sano President of Commercial Bank of Ethiopia Board Member ክቡር አቶ አቤ ሳኖ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት የቦርድ አባል |
Her Excellency Mrs. Semereta Sewasew State Minister of Finance Board Member ክብርት ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ የቦርድ አባል |
Mr. Woldeabe Demissie Deputy Director General of Public Procurement & Property Authority Board Member አቶ ወልደአብ ደምሴ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ም/ዋና ዳይሬክተር የቦርድ አባል |
Mr. Abebe Gebrehiwot Director of Public-Private Partnership Directorate, Ministry of Finance Board Member አቶ አበበ ገብረሕይወት በገንዘብ ሚኒስቴር የመንግሥት እና የግል አጋርነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የቦርድ አባል |
Mr. Daniel Seleshi Forest Products Preparation, Stock and Sales Team Leader, Ethiopian Agricultural Businesses Corporation Employees’ Representative on a Board of Directors አቶ ዳንኤል ስለሺ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የደን ውጤቶች ምርት ዝግጅት፣ ክምችት እና ሽያጭ ቡድን መሪ በሠራተኞች የተመረጡ የቦርድ አባል |
Mrs. Senehiwot Getenet Head of Planning and Reform Service, Ethiopian Agricultural Businesses Corporation Board Secretary ወ/ሮ ሥነሕይወት ጌትነት በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዕቅድ እና የአሠራር ሥርዓት ማሻሻያ አገልግሎት ኃላፊ የቦርድ ጸሀፊ |