የኢግሥኮ አመሠራረት
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) በግብርናው ዘርፍ ከ30 እስከ 38 ዓመት ልምድ ያካበቱ አምስት ነባር ድርጅቶችን ማለትም የኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት፣ የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅራቢ ድርጅት፣ የእርሻ መሳሪያዎችና የቴክኒክ አገልግሎት አክሲዮን ማህበር፣ የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ድርጅት እና የተፈጥሮ ሙጫ ምርትና ገበያ ልማት ድርጅቶችን በማዋሃድ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 368/2008 መሠረት ታህሳስ 2008 ዓ.ም የተቋቋመ መንግሥታዊ የልማት ድርጅት ነው፡፡
ይህን መረጃ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ (Please click here to download the profile document)