Name | Description | Image |
Infinito SC 687.5 ኢንፊኒቶ ኤስ ሲ 687.5 | Common name: Fluopicolide 62.5 g/l +Propamocarb hydrochloride 625g/l Pest to be controlled: It is a foliar fungicide for the control of late blight (Phythophthora infestans) Crop Type: Potato Rate of Application: 1.6 lit/ha with an application frequency of 4 times at 7 days interval. የንጥረ ነገር ይዘት- ፍሉዎፒኮላይድ 62.6ግራም/ሊትር እና ፕሮፓሞካርብ ሃይድሮክሎራይድ 625 ግራም/ሊትር የሚቆጣጠረው በሽታ አይነት-ሌት ብላይት(ፋይቶፍቶራ ኢንፌስታንስ) የሰብል አይነት-ድንች የርጭት መጠን-1.6 ሊትር/ሄር ፣ የሚረጨውም በ7 ቀን ልየነት 4 ጊዜ ነው | |
Nativo Sc300 ናቲቮ ኤስ ሲ 300 | Common name: Trifloxystrobin 100g/l + Tebuconazole 200g/l Pest to be controlled: Yellow rust on wheat, Purple blotch on onion and powdery mildew on tomato. Crop Type: Wheat, Onion and Tomato. Rate of Application: 200-400 ml per hectare. የንጥረ ነገር ይዘት-ትራይፍሎክሲእስተሮቢን 100ግራም/ሊትር እና ቴቡኮናዞል 200 ግራም/ ሊትር የሚቆጣጠረው በሽታ አይነት-በስንዴ ላይ ቢጫ ዋግን፣ በሽንኩርት ላይ ፐርፕል ብሎችን እና በቲማቲም ላይ ፓውደሪ ሚልዲው የሰብል አይነት-ስንዴ፣ ሽንኩርት እና ቲማቲም የርጭት መጠን-ስንዴ፡0.75 ሊትር/ሄር -ሽንኩርት፡1 ሊትር/ሄር -ቲማቲም፡0.5ሊትር/ሄር |