Name | Description | Image |
Pallace 45OD ፓላስ 45 ኦዲ | Common name: Pyroxsulam Pest to be controlled: Grass weeds and annual broadleaf weeds Crop Type: Wheat and Teff Rate of Application: For teff- 400ml with 250 lit of water per hectare. For wheat-500ml with 250 lit of water per hectare የንጥረ ነገር ይዘት-ፓይሮክሱላም የሚቆጣጠረው አረም አይነት-ቅጠለ ሰፋፊ እና የሳር አረሞችን የሰብል አይነት-ጤፍ እና ስንዴ የርጭት መጠን-ለጤፍ-400ሚሊሊትር እናለስንዴ 500ሚሊሊትር በ250 ሊትር ውሀ/ሄር | |
Auxo 337EC ኦግዞ 337ኢሲ | Common name: Tebotrione 50g/l + Bromoxynil Octanoate 262g/l Pest to be controlled: Grass weeds and broadleaf weeds Crop Type: Maize Rate of Application: 1.5 lit in 200lit of water per hectare and applied once at 4-6 leaf stage. የንጥረ ነገር ይዘት- ቴምቦትሪዮን 50 ግራም / ሊትር እና ብሮኦሞኤግዚኒልኦክታኖኤት 262 ግራም / ሊትር የሚቆጣጠረው አረም አይነት-ቅጠለ ሰፋፊ እና የሳር አረሞችን የሰብል አይነት-በቆሎ የርጭት መጠን-1.5 ሊትር በ200 ሊትር ውሀ/ሄር | |
Musket Power OD 460 ሙስኬት ፓወር ኦዲ 460 | የንጥረ ነገር ይዘት-2,4 ዲ 2-ኢታይልሄክሳይል ኢስተር 430ግራም/ሊትር እና አዮዶሰልፊሮን ሚትይል ሶዲየም 5ግራም / ሊትር የሚቆጣጠረው አረም አይነት-ቅጠለ ሰፋፊ እና የሳር አረሞችን የሰብል አይነት-ጤፍ፣ ስንዴ እና ገብስ የርጭት መጠን-1 ሊትር/ሄር | |
Top Harvest 80EC ቶፕ ሀርቨስት 80 ኢሲ | Common name: Clodinafob-propargyl Pest to be controlled: Annual and perennial grass weeds Crop Type: Wheat Rate of Application: 750-900ml in 100-200 lit of water per hectare. የንጥረ ነገር ይዘት-ክሎዲናፎፕሮፓጊል የሚቆጣጠረው አረም አይነት-የሳር አረሞችን የሚቆጣጠር የሰብል አይነት-ስንዴ የርጭት መጠን-750-900ሚሊሊትር በ100-200 ሊትር ውሀ/ሄር |