የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በቅድመ መስራች፣ መስራች እና የተመሰከረለት ዘር ደረጃዎች የ22 ሰብሎችን 91 ዝርያዎች በእራሱ እርሻዎች እንዲሁም በባለሃብቶች ሰፋፊ እርሻዎችና በአርሶ አደሮች ማሳ በሽርክና እያባዛ ይገኛል።በዚህ መሰረት የኮርፖሬሽኑ የምርጥ ዘር ማባዣ እርሻዎች እና የፍራፍሬና የቡና ማሳዎች አሁናዊ ገጽታ በከፊል የሚከተለውን ይመስላል።
ስንዴ፣ ገብስ፣ በቆሎ፣ ማሽላ፣ ሩዝ፣ አኩሪ አተር፣ ባቄላ፣ ተልባ፣ ጎመንዘር፣ ቡና፣ ብርቱካን፣ ፓፓያ















ይቀጥላል …
ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!