የግብርና ግብዓቶችን እና የእርሻ መሣሪያዎችን ከተቀጽላቸውና መለዋወጫቸው ጋር በማቅረብ እንዲሁም ከመሬት ዝግጅት እስከ ጎተራ የሚዘልቅ የተቀናጀ የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘው የአርሶና አርብቶ አደሩ አለኝታ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) ከቻይና የእርሻ መሣሪያዎች እና የኮንስትራክሽን ማምረቻ ኩባንያዎች በቅርቡ የሚያስመጣቸው ዶዘሮች፣ ስካቬተር፣ ዎኪንግ ትራክተሮች እና የሩዝ መሰብሰቢያ ማሽን (Rice combine harvester)

 

ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!