- እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሰን!International Women’s Day March 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም ለ115ኛ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል። የሴቶች ድምፅ ለእኩልነትና ለበለጸገች ኢትዮጵያ!
- ከሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሄደጅማ፣ የካቲት 29 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጽያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የበላይ አመራር ከቅርንጫፍ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ጋር የካቲት 29 ቀን 2018 ዓ.ም በጅማ ከተማ ተወያየ። ውይይቱ ኮርፖሬሽኑን ውጤታማ ለማድረግ ታስቦ ባለፉት ሳምንታት በአዳማና ሀዋሳ ከተሞች ከተዘጋጁት መድረኮች ጋር ተመሳሳይ ነው። በዛሬው መድረክ የጊቤ፣ የቦንጋ፣ የታማሻሎ፣ የአሶሳና የነቀምት ቅርንጫፎች የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች ተሳትፈዋል። በዚሁ ወቅት ለውይይት መነሻ የሚሆኑ የተቋሙ የነባራዊ… Read more: ከሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሄደ
- በግብርና ግብዓት አቅርቦትና በሜካናይዜሽን አገልግሎት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገጅማ፣ የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሚያቀርባቸው የግብርና ግብዓቶችና በሚሰጠው የሜካናይዜሽን አገልግሎት ዙሪያ በኦሮሚያና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልሎች ከሚገኙ የባለድርሻ አካላት ጋር የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም በጅማ ከተማ ውይይት ተደረገ። የውይይቱ ተሳታፊዎች ከኦሮሚያ ክልል ከምዕራብ ሸዋ፣ ከምስራቅ ወለጋ፣ ከሆሮ ጉድሩ ወለጋ፣ ከቄለም ወለጋ፣ ከምዕራብ ወለጋ፣ ከቡኖ በደሌ፣ ከኢሉ አባቦርና ጅማ ዞኖች እንዲሁም ከደቡብ… Read more: በግብርና ግብዓት አቅርቦትና በሜካናይዜሽን አገልግሎት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ
- ማስታወቂያአስተማማኝ የእርሻ መሣሪያዎች – ከኢግሥኮ Advertisement – Reliable Agricultural Machinery from EABC ክቡራን ደንበኞቻችን መልካም ቀን እየተመኘንላችሁ ሁሉ ሙሉ፣ ሁሌም ዝግጁ ወደ ሆነው ኮርፖሬሽናችን ጎራ ስትሉ አስተማማኝ ትራክተሮች፣ አጭዶ መውቂያዎች (Combine harvesters)፣ ቆሞ መውቂያዎች (Multi-Crop Threshers)፣ ማረሻ፣ መከስከሻ፣ መስመር ማውጫ፣ ኬሚካል መርጫ፣ ዘር መዝሪያ፣ ማዳበሪያ መበተኛ፣ ጎማ፣ ባትሪ፣ ዘይትና ነዳጅ ማጣሪያ (ፊልተር)፣ የመዳብ ሽቦ፣ የመስኖ ፓምፕ እና መለዋወጫዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ… Read more: ማስታወቂያ
- “ኮርፖሬሽኑ በክልሉ በተቀናጀ የግብርና ግብዓት አቅርቦት እና ሜካናይዜሽን ለመስራት ማቀዱ የክልሉን ግብርና ለማዘመን ፋይዳው የጎላ ነው ” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ ከተመራ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ሉዕክ ጋር በግብርና ግብዓት፤ ምርጥ ዘር፤ በዘመናዊ የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦትና ዘርፉን ለማዘመን በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ የክልሉ መንግስት ግብርናን ለማዘመንና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ከማረጋገጥ ባለፈ በገበያ ተፈላጊ የሆኑና የኤክስፖርት ምርቶች ምርታማነትን በማሳደግ ከግብርናው ዘርፍ የሚገኝ ኢኮኖሚያዊ… Read more: “ኮርፖሬሽኑ በክልሉ በተቀናጀ የግብርና ግብዓት አቅርቦት እና ሜካናይዜሽን ለመስራት ማቀዱ የክልሉን ግብርና ለማዘመን ፋይዳው የጎላ ነው ” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
- ኮርፖሬሽኑ እና የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በጋራ ለመሥራት ተወያዩአዲስ አበባ፣ የካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):-የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በምግብ እህል ምርትና አቅርቦት በጋራ ለመሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ በኮርፖሬሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት የካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ተወያዩ። በውይይቱ ወቅት ኮርፖሬሽኑ ኮሚሽኑ በመጠባበቂያ የሚያከማቸውንና ለዕለት ደራሽ እርዳታ የሚያሰራጨውን የምግብ እህል (ስንዴ፣ በቆሎና ሩዝ) አምርቶ እንዲያቀርብ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡ ከዚህ ጋር… Read more: ኮርፖሬሽኑ እና የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በጋራ ለመሥራት ተወያዩ
- የኮርፖሬሽኑ አመራሮችና ሠራተኞች ግብርናን በማዘመን የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እንደሚሠሩ ቃል ገቡአዳማ፣ የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጽያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች ግብርናን በማዘመን የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እንደሚሠሩ ቃል ገቡ። ይህ የተገለጸው በኮርፖሬሽኑ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ ዕቅድ አፈጻጸም፣ በተቋሙ የነባራዊ ሁኔታ የዳሰሳ ጥናትና በሪፎርም ሥራዎች አፈጻጸም ዙሪያ የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም በአዳማ ኃይሌ ሪዞርት በተዘጋጀ የውይይት መድረክ ላይ ነው። በመድረኩ ላይ በሦስት ወቅታዊ የኮርፖሬሽኑ የውይይት… Read more: የኮርፖሬሽኑ አመራሮችና ሠራተኞች ግብርናን በማዘመን የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እንደሚሠሩ ቃል ገቡ
- ኮርፖሬሽኑ 18 ትራክተሮችን ለፊንጫ ስኳር ፋብሪካ በሽያጭ አስረከበበአዲስ አበባ፣ የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያየ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን 18 ትራክተሮችን ለፊንጫ ስኳር ፋብሪካ የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ.ም በሽያጭ አስረከበ፡፡ ትራክተሮቹ ዜቶር እና ዲዩዝ ፋር ተብለው የሚታወቁ የአውሮፓ ስሪት ሲሆኑ፣ ከ106 እስከ 166 የፈረስ ጉልበት አላቸው። በኮርፖሬሽኑ ዋና መስሪያ ቤት በተካሄደው የርክክብ ሥነ ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ… Read more: ኮርፖሬሽኑ 18 ትራክተሮችን ለፊንጫ ስኳር ፋብሪካ በሽያጭ አስረከበ
- ኮርፖሬሽኑ ትላልቅ እርሻዎችን በማስፋፋት የግብርና ምርታማነትን ማሳደግ ላይ ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲሠራ የሆልዲንጉ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሳሰቡአዲስ አበባ፣ የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ትላልቅ የሜካናይዝድ እርሻዎችን በማስፋፋት የግብርና ምርታማነትን ማሳደግና የሀገሪቷን የምግብ ሉዓላዊነት ማረጋገጥ ላይ ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲሠራ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ይህንን ማሳሰቢያ የሰጡት፣ ሆልዲንጉ የተቋሙን የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ የሥራ አፈጻጸም በኮርፖሬሽኑ ዋና መስሪያ ቤት የካቲት 13 ቀን 2018… Read more: ኮርፖሬሽኑ ትላልቅ እርሻዎችን በማስፋፋት የግብርና ምርታማነትን ማሳደግ ላይ ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲሠራ የሆልዲንጉ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሳሰቡ
- ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻደሊ ሀሰን ከኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩየካቲት 7/2018 ዓ/ም (አሶሳ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻደሊ ሀሰን በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ የተመራ ከፍተኛ የተቋሙ አመራሮች ልኡክ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመንና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን እና የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎችን አቅርበዋል። በግብርና ሜካናይዜሽን አቅርቦት፣ በግብር ምርጥ ዘር ልማት፣ በእጣን ምርት ግብይት፣ በእንስሳት ሀብት… Read more: ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻደሊ ሀሰን ከኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ
- ኮርፖሬሽኑና ግሪን አግሮ ሶሉሽን ኩባንያ (‘ለእርሻ’) በጋራ ለመሥራት ተወያዩአዲስ አበባ፣ የካቲት 2 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና የግሪን አግሮ ሶሉሽን የግል ኩባንያ (‘ለእርሻ’) አመራሮች በግብርናው ዘርፍ በጋራ መሥራትና ለውጥ ማምጣት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ የካቲት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ተወያዩ። በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት በተካሄደው በዚህ ውይይት ላይ የሁለቱ ተቋማት አመራሮች አነስተኛ ማሳ ያላቸውን አርሶ አደሮች በጋራ ለመደገፍ በሚያስችሉ አማራጮች ላይ መክረዋል። ውይይቱ በዋነኛነት ዲጂታል ቴክኖሎጂን… Read more: ኮርፖሬሽኑና ግሪን አግሮ ሶሉሽን ኩባንያ (‘ለእርሻ’) በጋራ ለመሥራት ተወያዩ
- ኮርፖሬሽኑ ከክልል የግብርና ቢሮዎችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ስትራቴጂያዊ አጋርነት በመፍጠር በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት እንደሚሠራ ገለጸወላይታ ሶዶ፣ ጥር 28 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከክልል የግብርና ቢሮዎችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ስትራቴጂያዊ አጋርነት በመፍጠርና በቅርበት በመሥራት ለግብርና ምርታማነትና ለምግብ ሉዓላዊነት መረጋገጥ እንደሚሠራ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ገለጹ። ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ወ/ሮ የሺእመቤት ነጋሽ ይህንን የገለጹት፣ በግብርና ግብዓት አቅርቦት ዙሪያ ጥር 28 ቀን 2018 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ከተማ በኃይሌ ሆቴል በተካሄደ የምክክር መድረክ… Read more: ኮርፖሬሽኑ ከክልል የግብርና ቢሮዎችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ስትራቴጂያዊ አጋርነት በመፍጠር በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት እንደሚሠራ ገለጸ
- EABC Board of Directors Conducts Field Visit and Reviews First-Half PerformanceAddis Ababa, February 1, 2026 (EABC):The Board of Directors of the Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC) conducted a field visit on February 1, 2026 to assess the Corporation’s agricultural machinery supply operations. Following the visit, the Board held a review meeting on the Corporation’s performance for the first half of the 2018 Ethiopian fiscal year. During the session, the Corporation’s… Read more: EABC Board of Directors Conducts Field Visit and Reviews First-Half Performance
- የሥራ አመራር ቦርድ ኮርፖሬሽኑን ጎበኘአዲስ አበባ፣ ጥር 24/2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ የተቋሙን የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት ጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጎበኘ። ከጉብኝቱ በኋላ የኮርፖሬሽኑን የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የተቋሙ የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺእመቤት ነጋሽ ለውይይት ቀርቧል። ከመስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ኮርፖሬሽኑን በሥራ አመራር ቦርድ… Read more: የሥራ አመራር ቦርድ ኮርፖሬሽኑን ጎበኘ
- ምርት የማሰባሰብ ሥራ – ምስራቅ ባሌ ዞንበኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) የኮፈሌ ቅርንጫፍ በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ባሌ ዞን በኮንትራት አባዥዎች 6,500 ሄክታር መሬት ላይ ያባዛውን 200 ሺህ ኩንታል የሚገመት የስንዴና ገብስ ምርጥ ዘር በማሰባሰብ ላይ ይገኛል። ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!
- “EABC is a key institution for Agricultural Transformation” – ParliamentAddis Ababa, January 13, 2025 (EABC): The House of Peoples’ Representatives has announced that the Ethiopian Agricultural Businesses Corporation is a key institution for accelerating agricultural transformation. This was stated by the FDRE House of Peoples’ Representatives State Owned Enterprises Affairs Standing Committee during a field inspection and discussion conducted on January 12, 2025, at the Corporation’s head office, as… Read more: “EABC is a key institution for Agricultural Transformation” – Parliament
- ኮርፖሬሽኑ ለግብርና ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ተቋም መሆኑ ተገለጸአዲስ አበባ፣ ጥር 4 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለግብርና ትራንስፎርሜሽን እመርታ ወሳኝ ተቋም መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ገለጸ። ይህ የተገለጸው የም/ቤቱ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ቋሚ ኮሚቴ ጥር 4 ቀን 2018 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤትና በተቋሙ የአዳማ ቅርንጫፍ የግብርና ግብዓትና የእጣን መጋዘኖች ባካሄደው የመስክ ምልከታና ውይይት ላይ ነው። በውይይቱ ወቅት ኮርፖሬሽኑ የግብርና ትራንስፎርሜሽን እመርታንና ብልጽግናን ለማረጋገጥ ወሳኝ… Read more: ኮርፖሬሽኑ ለግብርና ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ተቋም መሆኑ ተገለጸ
- ኮርፖሬሽኑ ከ8.2 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በባህር ዳር ት/ቤትና የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት ሊገነባ ነውአዲስ አበባ፣ ጥር 2/2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡-የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከ8.2 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ ት/ቤትና የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት ሊያስገነባ ነው። ሁለቱም ግንባታዎች በማኅበራዊ ኃላፊነት በጀት የሚፈጸሙ ሲሆን፣ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተከናውኗል። በዚህ መሰረት የዶና በርበር የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙሉዓለም አቤ (ዶ/ር) እና የት/ቤቱ ርዕሰ መምህር እንዲሁም የኮርፖሬሽኑ… Read more: ኮርፖሬሽኑ ከ8.2 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በባህር ዳር ት/ቤትና የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት ሊገነባ ነው
- የኮርፖሬሽኑ የነባራዊ ሁኔታ የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት ለውይይት ቀረበቢሾፍቱ፣ ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሦስት የዳሰሳ ጥናት ቡድኖች ሲያካሂድ የቆየው የተቋሙ የነባራዊ ሁኔታ የዳሰሳ ጥናት ለኮርፖሬሽኑ ሥራ አመራር ለውይይት ቀረበ። ውይይቱ ከዛሬ ታህሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት ቢሾፍቱ በሚገኘው ያዴን ሆቴል ይቀጥላል። በጥቅምት ወር መጨረሻ የተጀመረው የዳሰሳ ጥናት ዋና ዓላማ፣ የኮርፖሬሽኑን አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታ በመገምገም ተቋሙ በቀጣይ በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ፣ ምርታማና አትራፊ… Read more: የኮርፖሬሽኑ የነባራዊ ሁኔታ የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት ለውይይት ቀረበ
- መልካም ሥነ ምግባር የተላበሱ አመራሮችና ሠራተኞች ለተቋም ስኬት መሠረት ናቸው።አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- መልካም ሥነ ምግባር የተላበሱ አመራሮችና ሠራተኞች ለተቋም ስኬት መሠረት መሆናቸውን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ገለጹ። ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ወ/ሮ የሺእመቤት ነጋሽ ይህንን የገለጹት፣ ለኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች ከታህሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት በዋናው መ/ቤት በተዘጋጀ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና የሥልጠና መርሐ ግብር ላይ ነው። ወ/ሮ የሺእመቤት… Read more: መልካም ሥነ ምግባር የተላበሱ አመራሮችና ሠራተኞች ለተቋም ስኬት መሠረት ናቸው።
- ኮርፖሬሽኑና የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት በጋራ መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩአዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት በጋራ መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ተወያዩ፡፡ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺእመቤት ነጋሽ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት፣ ኮርፖሬሽኑ ምርጥ ዘር፣ የአፈር ማዳበሪያ፣ አግሮ ኬሚካሎች፣ የእርሻ መሣሪያዎች እና የግብርና ቴክኖሎጂዎችን ለአርሶ አደሮች እና ሌሎች… Read more: ኮርፖሬሽኑና የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት በጋራ መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ
- EABC & ATI Discuss Areas of Joint Cooperation to Modernize Ethiopian AgricultureAddis Ababa, December 25, 2025 (EABC): The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC) and the Ethiopian Agricultural Transformation Institute (ATI) held discussions on areas of collaboration aimed at modernizing Ethiopia’s agricultural sector. The discussion took place on December 25, 2025, at the Office of the Chief Executive Officer of EABC. During the discussion, the CEO of EABC, Mrs. Yeshiemebet Negash, highlighted… Read more: EABC & ATI Discuss Areas of Joint Cooperation to Modernize Ethiopian Agriculture
- ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በጽሕፈት ቤታቸው ተወያዩ።በውይይቱም የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በምርጥ ዘር አቅርቦት ለማሳደግ እንዲሁም ዘርፉን በማዘመን ረገድ እስካሁን ሲያከናውን በቆየባቸው ጉዳዮች እና የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ዓላማ ያደረገ ነው። የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በክልሉ ቦንጋ ከተማ የተቀናጀ የግብርና ግብዓት እና ሜካናይዜሽን ማዕከል በመገንባት ከሚያከናውናቸው ዘርፈ ብዙ ተግባራት የተለያዩ ምርጥ ዘር ምርትና አቅርቦት፣የግብርና ሜካናይዜሽን (ማሽነሪ አቅርቦትና ጥገና አገልግሎት፣ የግብርና ግብዓትአርቦትና ስርጭት እና የእንስሳት ሃብት ልማት… Read more: ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በጽሕፈት ቤታቸው ተወያዩ።
- ኮርፖሬሽኑ በቦንጋ ያስገነባው የግብርና ግብዓት ማዕከል ተጎበኘቱም፣ ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በምዕራብ ኦሞ ዞን እያለማ የሚገኘው የኮካ እርሻ ልማት ተጎበኘ። ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደው ጉብኝት ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የግብርና እና የሠላምና ፀጥታ ቢሮዎች አመራሮች፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ተወካይ፣ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የምዕራብ ኦሞ ዞን፣ የማጂና ሱሪ… Read more: ኮርፖሬሽኑ በቦንጋ ያስገነባው የግብርና ግብዓት ማዕከል ተጎበኘ
- በኮካ እርሻ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ“ኮርፖሬሽኑ ፍትሐዊ የልማት ዕድል ይዞ ስለመጣ እናመሰግናለን።” የምዕራብ ኦሞ ዞን የመንግሥት ተጠሪ ቱም፣ ታህሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በኮካ እርሻ ልማት ቀጣይ ሥራዎች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ውይይት አድርጓል። በማጂ ወረዳ ቱም ከተማ አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ የተካሄደውን የውይይት መድረክ የመሩት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የሠላምና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ… Read more: በኮካ እርሻ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ
- የኮርፖሬሽኑ የኮካ እርሻ ተጎበኘቱም፣ ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በምዕራብ ኦሞ ዞን እያለማ የሚገኘው የኮካ እርሻ ልማት ተጎበኘ። ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደው ጉብኝት ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የግብርና እና የሠላምና ፀጥታ ቢሮዎች አመራሮች፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ተወካይ፣ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የምዕራብ ኦሞ ዞን፣ የማጂና ሱሪ… Read more: የኮርፖሬሽኑ የኮካ እርሻ ተጎበኘ
- በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር የኮርፖሬሽኑን የግብርና ግብዓት ማዕከል ጎበኙቦንጋ፣ ታህሳስ 4 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የተመራ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በቦንጋ ከተማ ያስገነባውን የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና የሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል ጎበኘ። የልዑካን ቡድኑ በማዕከሉ የሚካሄደውን የምርጥ ዘር ዝግጅት ተመልክቷል። በጉብኝቱ ላይ አቶ ሳዳት ነሻ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ፣ አቶ ፍቅሬ… Read more: በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር የኮርፖሬሽኑን የግብርና ግብዓት ማዕከል ጎበኙ
- ማስታወቂያአስተማማኝ የእርሻ መሣሪያዎች – ከኢግሥኮ Advertisement – Reliable Agricultural Machinery from EABC ክቡራን ደንበኞቻችን ሁሉ ሙሉ፣ ሁሌም ዝግጁ ወደ ሆነው ኮርፖሬሽናችን ጎራ ሲሉ አስተማማኝ ትራክተሮች፣ አጭዶ መውቂያዎች (Combine harvesters)፣ ቆሞ መውቂያዎች (Multi-Crop Threshers)፣ ማረሻ፣ መከስከሻ፣ መስመር ማውጫ፣ ኬሚካል መርጫ፣ ዘር መዝሪያ፣ ማዳበሪያ መበተኛ፣ ጎማ፣ ባትሪ፣ ዘይትና ነዳጅ ማጣሪያ (ፊልተር)፣ የመዳብ ሽቦ፣ የመስኖ ፓምፕ እና መለዋወጫዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ። ከሽያጭ በኋላ… Read more: ማስታወቂያ
- የመስክ ጉብኝትየኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክብርት ወ/ሮ የሺእመቤት ነጋሽ የተቋሙን የአርዳይታና የአሰላ ጎንዴ የምርጥ ዘር እርሻዎች ሲጎበኙ
- ኮርፖሬሽኑ በጥራት ውድድር የአድናቆት የምስክር ወረቀት አገኘ
- ኮርፖሬሽኑ በጥራት ውድድር የአድናቆት የምስክር ወረቀት አገኘአዲስ አበባ፣ ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፈበት 12ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የኢትዮጵያ የጥራት ሽልማት ውድድር ላይ የአድናቆት የምስክር ወረቀት/Honorary Certificate/ አግኝቷል። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት ህዳር 20 ቀን 2018 ዓ.ም በብሔራዊ ቤተ መንግሥት በተካሄደው የሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ አቶ አወቀ ደጉ ኮርፖሬሽኑን በመወከል ሽልማቱን ተቀብለዋል። ግብርናን ማዘመን ግባችን… Read more: ኮርፖሬሽኑ በጥራት ውድድር የአድናቆት የምስክር ወረቀት አገኘ
- ለሥራ መሪዎች የኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒንግ (ERP) ሥልጠና እየተሰጠ ነውአዳማ፣ ህዳር 20 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ ለኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሥራ መሪዎች የኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒንግ (ERP) ሥልጠና በአዳማ ኃይሌ ሪዞርት እየተሰጠ ነው ። “ኤክሲድ አይቲ ሲስተምስ” ከሚባል ኩባንያ ጋር በመተባበር ከህዳር 20 ቀን ጀምሮ ለሁለት ቀናት የተዘጋጀውን ሥልጠና የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺእመቤት ነጋሽ መልእክት በማስተላለፍ ከፍተዋል። በዚሁ ወቅት ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ እንደተናገሩት፣ የተቋሙን ተልዕኮ ለማሳካት፣ ሀብት በአንድ… Read more: ለሥራ መሪዎች የኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒንግ (ERP) ሥልጠና እየተሰጠ ነው
- የአጭዶ መውቂያና ቆሞ መውቂያ ማሽኖችአዳዲስ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በማስተዋወቅ ግብርናን በማዘመን ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) በክቡራን ደንበኞቹ ፍላጎት መሰረት ጥራት ያላቸውን ተጨማሪ የስንዴና በቆሎ አጭዶ መውቂያዎችን (Combine harvesters) በብዛት ማስመጣቱን ሲገልጽ በከፍተኛ ደስታ ነው። የእርሻና የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች አምራች ከሆነው ታዋቂው የቻይናው ዙምላየን ኩባንያ ከእነመለዋወጫቸው ያስመጣቸው እነዚህ አጭዶ መውቂያዎች ዋጋቸው ተመጣጣኝ ሲሆን፣ ለአያያዝና አጠቃቀም ምቹ መሆናቸውን ከዚህ ቀደም የተጠቀሟቸው ደንበኞች ይመሰክራሉ። በተጨማሪም ኮርፖሬሽኑ… Read more: የአጭዶ መውቂያና ቆሞ መውቂያ ማሽኖች
- ምርትና ምርታማነታቸው የተረጋገጡ ምርጥ ዘሮች በስፋት እየተባዙ ነውአዲስ አበባ፤ ህዳር 16/2018(ኢዜአ)፦ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ምርትና ምርታማነታቸው የተረጋገጡ ምርጥ ዘሮችን በስፋት እያበዛ መሆኑን በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የአርዳይታ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ገለጸ። ኮርፖሬሽኑ እንደ ሀገር በግብርናው ዘርፍ የተያዘውን ግብ ዘላቂ በማድረግ ሁሉን አቀፍ ዕድገት ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የሚጠበቅበትን አስተዋጽኦ በተግባር እየተወጣ መሆኑ ተመላክቷል። በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የአርዳይታ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ተወካይ ሃላፊ አዲሱ ጋረደው ምርጥ ዘርን በብዛትና… Read more: ምርትና ምርታማነታቸው የተረጋገጡ ምርጥ ዘሮች በስፋት እየተባዙ ነው
- የኮርፖሬሽኑ የሩብ ዓመት አፈጻጸም ተገመገመአዲስ አበባ፣ ህዳር 9 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ተገመገመ። በኮርፖሬሽኑ ዋና መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ህዳር 9 ቀን 2018 ዓ.ም የተደረገውን ግምገማ የመሩት የሆልዲንጉ ከፍተኛ አመራር ወ/ሮ አስማ ረዲ ናቸው። በግምገማው ወቅት ኮርፖሬሽኑ በምርጥ ዘር አቅርቦት፣ በደን ውጤቶችና ቅባት እህሎች ኤክስፖርት ዝግጅት አበረታች ተግባራትን ማከናወኑ… Read more: የኮርፖሬሽኑ የሩብ ዓመት አፈጻጸም ተገመገመ
- ኮርፖሬሽኑ በ20 ሺህ ሔክታር ላይ የደረሱ የምርጥ ዘር ሰብሎችን እየሰበሰበ ነውአዲስ አበባ፤ ሕዳር 3/2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ20 ሺህ ሔክታር ላይ የደረሱ የምርጥ ዘር ሰብሎችን እየሰበሰበ መሆኑን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ የኮሙኒኬሽንና ማኅበራዊ ኃላፊነት ሥራ አመራር ሥራ አስኪያጅ ጋሻው አይችሉህም ለኢዜአ እንዳሉት፥ ተቋሙ በራሱ የምርጥ ዘር ማባዣ እርሻዎች እንዲሁም በኮንትራት ዘር አባዥ እርሻ (በሰፋፊ የባለሃብቶች እርሻ)፣ በክላስተር በተደራጁ አርሶ አደሮች ማሳ እና በሦስት የግብርና ቴክኒክና ሞያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጆች እርሻ… Read more: ኮርፖሬሽኑ በ20 ሺህ ሔክታር ላይ የደረሱ የምርጥ ዘር ሰብሎችን እየሰበሰበ ነው
- ዉግዛል/WUXALማክሮሚክስ ፈሳሽ ማዳበሪያ – የሁሉ ምርጫየኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) በዋና መ/ቤቱ እና በክልሎች በሚገኙ ቅርንጫፎቹ ለአርሶ አደሮች፣ ከፊል አርብቶ አደሮች እና ባለሃብቶች ከሚያከፋፍላቸው የግብርና ግብዓቶች አንዱ ዉግዛል/WUXAL ነው። ዉግዛል/WUXALማክሮሚክስ ፈሳሽ ማዳበሪያ በሰብል፣ በአትክልትና ፍራፍሬ ቅጠል ላይ የሚረጭ ሲሆን፣ የምርት ጥራትና ምርታማነት እንዲጨምር ያግዛል፤ የሰብሎችን በሽታ የመቋቋም አቅምም ያሳድጋል። ምን ይሄ ብቻ፤ ምርትን በአጭር ጊዜ፣ በከፍተኛ መጠንና ጥራት ለማምረት እንዲሁም የአፈር ብክለትና የማዳበሪያ ንጥረ ነገር… Read more: ዉግዛል/WUXALማክሮሚክስ ፈሳሽ ማዳበሪያ – የሁሉ ምርጫ
- ዱዝ-ፋር (DEUTZ-FAHR) ትራክተር – የአውሮፓ ስሪትየኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) ለኢትዮጵያ የአየር ንብረትና የመሬት አቀማመጥ ተስማሚ የሆነውን ዱዝ-ፋር ትራክተር በተመጣጣኝ ዋጋ ለተጠቃሚዎች በድጋሚ ማቅረቡን ሲገልጽ በደስታ ነው። ወደ ኮርፖሬሽናችን ጎራ ሲሉ ከእርሻ መሣሪያዎች በተጨማሪ አረም፣ ተባይ፣ የሰብል በሽታና የመጋዘን ነፍሳትን ጥርግርግ አድርገው የሚያጠፉ አንጀት አርስ የአግሮኬሚካሎች ቡፌ /buffet/ በአይነት በአይነቱ ያገኛሉ። ይምጡ! በአገልግሎታችን ተደስተው ይመለሳሉ። ለበለጠ መረጃ :- ለትራክተርና ለእርሻ መሣሪያዎች መለዋወጫ 0114 – 423… Read more: ዱዝ-ፋር (DEUTZ-FAHR) ትራክተር – የአውሮፓ ስሪት
- ብሔራዊ ጥቅም እና የጂኦስትራቴጂ ቁመና” ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት ተደረገአዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7/2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- “ብሔራዊ ጥቅም እና የጂኦስትራቴጂ ቁመና” ርዕሰ ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች ጥቅምት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ተወያዩ። በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የተካሄደውን የውይይት መድረክ የመሩት የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺእመቤት ነጋሽ በ”ብሔራዊ ጥቅምና የጂኦስትራቴጂ ቁመና” ርዕሰ ጉዳይ ላይ የተዘጋጀን የመነሻ ሰነድ አቅርበዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ በዚህ ወቅት ባደረጉት ገለጻ፣ ብሔራዊ… Read more: ብሔራዊ ጥቅም እና የጂኦስትራቴጂ ቁመና” ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት ተደረገ
- የአርሶ አደሮች የመስክ ቀንበሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስተባባሪነት BH-520 እና BH-549 ድቃይ በቆሎ ለአርሶ አደሮችና ለግብርና ባለሞያዎች የማስተዋወቅ ሥራ – በሲዳማ ክልል ቦና ወረዳ
- የኢግሥኮ የምርጥ ዘር ማባዣ እርሻዎችና የሰብል ምርት በከፊልየኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) በቅድመ መስራች፣ መስራች እና የተመሰከረለት ዘር ደረጃዎች የ22 ሰብሎችን 91 ዝርያዎች በእራሱ እርሻዎች እንዲሁም በባለሃብቶች ሰፋፊ እርሻዎችና በአርሶ አደሮች ማሳ በሽርክና እያባዛ ይገኛል።
- የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከሠራተኛ ማኅበር አመራሮችና ከመላ ሠራተኞች ጋር ተወያዩአዲስ አበባ፣ መስከረም 21/2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከተቋሙ የሠራተኛ ማኅበር አመራሮችና ከመላ ሠራተኞች ጋር መስከረም 21/2018 ዓ.ም ተወያዩ። ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ወይዘሮ የሺእመቤት ነጋሽ በዛሬው ዕለት በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት በተዘጋጁ ሁለት የትውውቅና የውይይት መድረኮች ላይ ባስተላለፉት መልእክት፣ ኮርፖሬሽኑን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ ከሠራተኛ ማኅበር አመራሮች እንዲሁም ከመላ ሠራተኞች ጋር ተቀራርበው በጋራ እንደሚሠሩ ተናግረዋል። በመተማመንና ተቀራርቦ… Read more: የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከሠራተኛ ማኅበር አመራሮችና ከመላ ሠራተኞች ጋር ተወያዩ
- የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከተቋሙ የሥራ አመራር ጋር ተዋወቁአዲስ አበባ፣ መስከረም 20/2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከተቋሙ የሥራ አመራር ጋር ትውውቅ አደረጉ። ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ወይዘሮ የሺእመቤት ነጋሽ መስከረም 20/2018 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ተገኝተው ከሥራ አመራሩ ጋር ተዋውቀዋል። በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት፣ ኮርፖሬሽኑ ግብርናን በማዘመንና የምግብ ሉዓላዊነትን በማረጋገጥ ረገድ ከፍተኛ ሀገራዊ ኃላፊነት እንደተጣለበት አስታውቀው፣ በግብርናው ዘርፍ የተጀመሩና አዳዲስ የልማት ሥራዎችን በጋራ ጥረት ይበልጥ… Read more: የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከተቋሙ የሥራ አመራር ጋር ተዋወቁ
- Board Appoints Yeshiemebet Negash as EABC CEOAddis Ababa, October 2, 2025 (EABC): The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC) Board of Directors has appointed Yeshiemebet Negash as Chief Executive Officer of the Corporation, effective September 26, 2025. Yeshiemebet previously served as CEO of the Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise (EIIDE) for more than five years, from April 2020 to September 25, 2025. She is currently a member… Read more: Board Appoints Yeshiemebet Negash as EABC CEO
- ወይዘሮ የሺእመቤት ነጋሽ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተመደቡአዲስ አበባ፣ መስከረም 20/2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ሥራ አመራር ቦርድ ወይዘሮ የሺእመቤት ነጋሽ ከመስከረም 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው እንዲሠሩ መድቧል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንደስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅትን (ኢኢግልድ) ከሚያዝያ 2012 ዓ.ም እስከ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ከአምስት ዓመታት በላይ ያስተዳደሩት ወይዘሮ የሺእመቤት ነጋሽ፣ ከመስከረም 16 ቀን 2018 ዓ.ም… Read more: ወይዘሮ የሺእመቤት ነጋሽ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተመደቡ
- የኮርፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ በአዲስ መልክ ተደራጀአዲስ አበባ፣ መስከረም 15/2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ለኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ እንዳሳወቀው፣ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ በአዲስ መልክ ተደራጅቷል። በዚህ መሰረት ከመስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ:- ክብርት ወ/ሮ ዓለምፀሀይ ጳውሎስ – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር – የቦርድ ሰብሳቢ ክቡር አቶ አዲሱ አረጋ – የኢፌዴሪ… Read more: የኮርፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ በአዲስ መልክ ተደራጀ
- የኮርፖሬሽኑ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ከፍተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አስታወቀ* በ2018 በጀት ዓመት ካለፉት ዓመታት የላቀ ውጤት ማምጣት እንደሚጠበቅበትም ተገልጿል አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ከፍተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (ኢኢሆ) አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም በግዮን ሆቴል በተገመገመበት ወቅት ኮርፖሬሽኑ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ያስመዘገበው አፈጻጸም ከፍተኛ… Read more: የኮርፖሬሽኑ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ከፍተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አስታወቀ
- የኢግሥኮ በረከቶችየኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በቅድመ መስራች፣ መስራች እና የተመሰከረለት ዘር ደረጃዎች የ22 ሰብሎችን 91 ዝርያዎች በእራሱ እርሻዎች እንዲሁም በባለሃብቶች ሰፋፊ እርሻዎችና በአርሶ አደሮች ማሳ በሽርክና እያባዛ ይገኛል።በዚህ መሰረት የኮርፖሬሽኑ የምርጥ ዘር ማባዣ እርሻዎች እና የፍራፍሬና የቡና ማሳዎች አሁናዊ ገጽታ በከፊል የሚከተለውን ይመስላል።ስንዴ፣ ገብስ፣ በቆሎ፣ ማሽላ፣ ሩዝ፣ አኩሪ አተር፣ ባቄላ፣ ተልባ፣ ጎመንዘር፣ ቡና፣ ብርቱካን፣ ፓፓያ ይቀጥላል … ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!
- የኮርፖሬሽኑ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አበረታች መሆኑን የተቋሙ የሥራ አመራር ቦርድ ገለጸየኮርፖሬሽኑ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አበረታች መሆኑን የተቋሙ የሥራ አመራር ቦርድ ገለጸአዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አበረታች መሆኑን የተቋሙ የሥራ አመራር ቦርድ ገለጸ።ቦርዱ ይህን የገለጸው፣ በግብርና ሚኒስቴር የስብሰባ አዳራሽ ሚያዝያ 21 ቀን 2017 ዓ.ም የኮርፖሬሽኑ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም በተገመገመበት ወቅት ነው።በዚሁ ወቅት የግብርና ሚኒስትር እና የኮርፖሬሽኑ የቦርድ… Read more: የኮርፖሬሽኑ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አበረታች መሆኑን የተቋሙ የሥራ አመራር ቦርድ ገለጸ
- ማስታወቂያለኢትዮጵያ የግብርና ልማት ተስማሚ የሆኑ የእርሻ መሣሪያዎች እና የግብርና ግብዓቶች – ከኢግሥኮ ሁሌም ሙሉ፣ ዘወትርም ዝግጁ ሆኖ ወደሚጠብቅዎ የአርሶና አርብቶ አደሩ አለኝታ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) ጎራ ይበሉና ለእርስዎ የንግድና የልማት ሥራዎች ይስማማሉ ብለን ያቀረብናቸውን ትራክተሮች፣ ኮምባይን ሀርቨስተሮች፣ ማረሻዎች፣ መከስከሻዎች፣ መስመር ማውጫዎች፣ ኬሚካል መርጫ ማሽኖች፣ የእርሻና የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ፊልትሮዎች፣ አግሮኬሚካሎች፣ ፈሳሽ ማዳበሪያዎች ወዘተ በተመጣጣኝ ዋጋ ገዝተው… Read more: ማስታወቂያ
- የኮርፖሬሽኑን ልማት ለማገዝ ዝግጁ መሆናቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁአሶሳ፣ መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እያካሄደ የሚገኘውን የልማት ሥራ ለማገዝ ዝግጁ መሆናቸውን የክልሉ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን አስታወቁ።ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን ያስታወቁት፣ በኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ክፍሌ ወልደማርያም የተመራ የልዑካን ቡድን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው በአነጋገሩበት ወቅት ነው። ውይይቱ በዋነኛነት ያተኮረው ኮርፖሬሽኑ ለክልሉ ባቀረበው የበቆሎ ምርጥ ዘር ማባዣ የእርሻ መሬት ጥያቄ… Read more: የኮርፖሬሽኑን ልማት ለማገዝ ዝግጁ መሆናቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ
- ማስታወቂያ 130፣ 145 እና 165 የፈረስ ጉልበት ያላቸው ጣልያን ሰራሽ ዱዝ-ፋር (DEUTZ-FAHR) ትራክተሮች በድጋሚ ለገበያ ቀረቡ * ባለ 180 የፈረስ ጉልበት እየመጣ ነው
- ማስታወቂያክቡራን ደንበኞቻችን፣የአርሶና አርብቶ አደሩ አለኝታ የሆነው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ከሰኞ እስከ አርብ ከሚሰጠው መደበኛ አገልግሎት በተጨማሪ ከነገ ቅዳሜ መጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በወር ሁለት ቅዳሜ ቀናትን ቢሮዎቹን ክፍት በማድረግ ሊያገለግላችሁ መዘጋጀቱን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።በዚህ መሰረት:- መጋቢት 6፣ መጋቢት 20፣ ሚያዝያ… Read more: ማስታወቂያ
- ለክቡራን ደንበኞቻችን የቀረቡ የአውሮፓ ስሪት የኬሚካል መርጫ መሣሪያዎችከአውሮፓ በአስመጣቸው ‘ዱዝ-ፋር’ እና ‘ዜቶር’ ትራክተሮች በደንበኞቹ ዘንድ ምስጋና እና አድናቆት የተቸረው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ)፣ እነሆ የገበያውን ፍላጎት መሰረት በማድረግ በትራክተር የሚጎተቱ 3 ሺህ ሊትር አግሮኬሚካል የመያዝ አቅም ያላቸውን ጣልያን ሰራሽ ማሽኖች በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረቡን ሲገልጽ፣ ጥራት ላይ በመተማመን ነው። የጣልያኑ ሶጅማ ኩባንያ ምርት የሆኑት እነዚህ የኬሚካል መርጫ መሣሪያዎች 24 ሜትር ስፋት ያላቸው ሲሆን፣ ቁመታቸው እስከ 2 ሜትር… Read more: ለክቡራን ደንበኞቻችን የቀረቡ የአውሮፓ ስሪት የኬሚካል መርጫ መሣሪያዎች
- የቼክ ሪፐብሊክ ‘ዜቶር (ZETOR)’ ትራክተሮች ዛሬም በገበያ ላይ ናቸውከጣልያኑ ዱዝ-ፋር ትራክተር በተጨማሪ 110፣ 120 እና 136 የፈረስ ጉልበት ያላቸውን ‘ዜቶር’ በመባል የሚታወቁ የቼክ ሪፐብሊክ ታዋቂ ትራክተሮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለተጠቃሚዎች አቅርቧል።ይሄም ብቻ አይደለም፤ ወደ ተቋማችን ጎራ ሲሉ ሌሎች ትርፋማ የሚያደርግዎትን ማረሻ፣ መከስከሻ፣ መስመር ዋውጫ፣ ኬሚካል መርጫ፣ ዘር መዝሪያ፣ ማዳበሪያ መበተኛ፣ የእርሻ መሣሪያዎችና የከባድ ተሽከርካሪዎች ጎማ፣ ባትሪ እና ፊልትሮ በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በጥራትና በብዛት ያገኛሉ።ለበለጠ መረጃ :- 0911 157091 ወይም 0114… Read more: የቼክ ሪፐብሊክ ‘ዜቶር (ZETOR)’ ትራክተሮች ዛሬም በገበያ ላይ ናቸው
- ዉግዛል/WUXALማክሮሚክስ ፈሳሽ ማዳበሪያ – በግብርና ዘርፍ የተሰማሩ አርሶ አደሮች፣ ከፊል አርብቶ አደሮች እና ባለሃብቶች ምርጫበዋና መ/ቤት እና በክልሎች ባሉት 25 ቅርንጫፎች ለአርሶ አደሮች፣ ከፊል አርብቶ አደሮች እና ባለሃብቶች እያከፋፈለ የሚገኘው ዉግዛል/WUXALማክሮሚክስ ፈሳሽ ማዳበሪያ በሰብል፣ በአትክልትና ፍራፍሬ ቅጠል ላይ የሚረጭ ነው።ዉግዛል/WUXAL የምርት ጥራት እና ምርታማነት እንዲጨምር ከማገዙ ባሻገር የሰብሎች በሽታን የመቋቋም አቅም እንዲያድግ ያስችላል፡፡ ምን ይሄ ብቻ፤ ምርትን በአጭር ጊዜ፣ በከፍተኛ መጠንና ጥራት ለማምረት እንዲሁም የአፈር ብክለትና የማዳበሪያ ንጥረ ነገር ትነት መጠንን ለመቀነስም ይጠቅማል።አግሉኮን በተባለ… Read more: ዉግዛል/WUXALማክሮሚክስ ፈሳሽ ማዳበሪያ – በግብርና ዘርፍ የተሰማሩ አርሶ አደሮች፣ ከፊል አርብቶ አደሮች እና ባለሃብቶች ምርጫ
- EABC & EIH Sign Shareholders Agreement with Asset Green CompanyThe Agreement focuses on a transformative integrated dairy and crop farming project Addis Ababa, February 17, 2025 (EABC): Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC) and Ethiopian Investment Holdings (EIH) have signed a Shareholders Agreement with a foreign company, Asset Green, to collaborate on a transformative integrated dairy and crop farming project. The agreement was signed on February 17, 2025.The project to… Read more: EABC & EIH Sign Shareholders Agreement with Asset Green Company
- Bonga Integrated Agricultural Input and Mechanization Service CenterThe Integrated Agricultural Input and Mechanization Service Center, built by the Ethiopian Agricultural Businesses Corporation in Bonga City, was inaugurated last Saturday, February 8, 2025 and has officially commenced its services. Here is a brief description of the project. The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC) is a public enterprise that has practically proven itself as a beacon of hope for… Read more: Bonga Integrated Agricultural Input and Mechanization Service Center
- ኮርፖሬሽኑ በቦንጋ ያስገነባው የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና የሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል ተመረቀ* “ማዕከሉ የደበብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መሰረታዊ ችግር የነበረውን የግብርና ግብዓት አቅርቦት በዘላቂነት ለመፍታት ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል” የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢንጂነር)* “ማዕከሉ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ብቻ ሳይሆን ለሌሎች አጎራባች ክልሎች እና ዞኖች ጭምር አገልግሎት እንዲሰጥ ታሳቢ ተደርጎ የተገነባ ነው።” የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ የካቲት 1/2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን… Read more: ኮርፖሬሽኑ በቦንጋ ያስገነባው የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና የሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል ተመረቀ
- ኮርፖሬሽኑ በጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት እውቅና አገኘአዲስ አበባ፣ ጥር 28/2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በISO 9001:2015 የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት እውቅና አገኘ፡፡በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም በተዘጋጀ የእውቅና መርሐ ግብር ላይ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር መዓዛ አበራ (ኢንጂነር) የእውቅና የምስክር ወረቀቱን ለኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ክፍሌ ወልደማርያም አስረክበዋል፡፡ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር መዓዛ አበራ (ኢንጂነር) በበኩላቸው፣… Read more: ኮርፖሬሽኑ በጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት እውቅና አገኘ
- የኮርፖሬሽኑ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አበረታች መሆኑ ተገለጸ* “የኮርፖሬሽኑ የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ነቀፌታ የሌለበት (Unqualified Audit Opinion/Clean Audit Report) በመሆኑ የተቋሙ ማኔጅመንት ሊመሰገን ይገባል።” የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አዲስ አበባ፣ ጥር 12/2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አበረታች መሆኑን የተቋሙ የሥራ አመራር ቦርድ ገለጸ። በግብርና ሚኒስቴር የስብሰባ አዳራሽ ጥር 12 ቀን 2017 ዓ.ም የተገመገመው የኮርፖሬሽኑ የመጀመሪያ… Read more: የኮርፖሬሽኑ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አበረታች መሆኑ ተገለጸ
- የኮካ እርሻ ልማት ተጀመረአዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20/2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በምዕራብ ኦሞ ዞን ኮካ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የተረከበውን 5 ሺህ ሄክታር መሬት ለማልማት የሚያስችለውን የመጀመሪያ ምዕራፍ ሥራ ዛሬ ታህሳስ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ጀመረ።በልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል፣ የምዕራብ ኦሞ ዞን፣ የማጂና ሱሪ ወረዳዎች አመራሮች እንዲሁም የኮርፖሬሽኑ ተወካይ ተገኝተዋል።ኮርፖሬሽኑ ኮካ… Read more: የኮካ እርሻ ልማት ተጀመረ
- ኮርፖሬሽኑ በትግራይ ክልል በጦርነት ፈርሰው የነበሩ የመማሪያ ክፍሎችን ገንብቶ አስመረቀ* “ኮርፖሬሽኑ ክልሉን ለመደገፍ ቀድሞ የተገኘ ተቋም በመሆኑ ሊመሰገን ይገባል” የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የትምህርት ቢሮ ኃላፊአክሱም፣ ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን በጦርነት ፈርሰው የነበሩ የውቅሮ ማራይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ ክፍሎችን በ7.5 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ አስገንብቶ እና የውስጥ ቁሳቁስ አሟልቶ ታህሳስ 11 ቀን 2017 ዓ.ም አስመረቀ። በምረቃ እና ርክክብ መርሐ ግብሩ… Read more: ኮርፖሬሽኑ በትግራይ ክልል በጦርነት ፈርሰው የነበሩ የመማሪያ ክፍሎችን ገንብቶ አስመረቀ
- Czech Republic Deputy Prime Minister visits EABCAddis Ababa, December 8, 2024 (EABC): A delegation led by Czech Republic Deputy Prime Minister, paid a visit to Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC) on December 8, 2024. Deputy Prime Minister Mr. Marian Jurečka and his delegation visited the Corporation’s Farm Machinery Maintenance and Assembly Workshop as well as Spare Parts Warehouse. Mr. Marian Jurečka welcomed by Girma Amentie (PhD), Minister… Read more: Czech Republic Deputy Prime Minister visits EABC
- ኮርፖሬሽኑ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ሦስተኛ የልማት መዳረሻውን ለማልማት መዘጋጀቱን አስታወቀ* “ተቋሙ ወደ ምዕራብ ኦሞ ዞን ይዞት የመጣው ዕድል አምልጦን ትውልድ እንዳይወቅሰን መጠንቀቅ አለብን” የክልሉ የብሔረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ * “መከላከያ ሠራዊት ከክልሉ የፀጥታ ኃይል እና ከማኅበረሰቡ ጋር በመሆን ለአካባቢው ዘላቂ ሰላም እና ልማት በጋራ እየሰራ ይገኛል።” ጄነራል አስራት ዴኔሮ * “እስከዛሬ ሳናውቅ በልማት ወደ ኋላ በመቅረታችን ተጎድተናል፤ አሁን ግን ኮርፖሬሽኑ ይዞ የመጣው የልማት ዕድል ሊያመልጠን አይገባም።” የምዕራብ… Read more: ኮርፖሬሽኑ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ሦስተኛ የልማት መዳረሻውን ለማልማት መዘጋጀቱን አስታወቀ
- ነገን አሻግሮ በማየት እና በጽናት የተገኘ ውጤትበቅርቡ እንደሚመረቅ የሚጠበቀው የቦንጋ የተቀናጀ የግብርና ግብዓት እና የሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል ከብዙ በጥቂቱ የሚመለከተውን ይመስላል።
- አዲሶቹን የሲኖትራክ ሞዴሎች በቅርቡ ይጠብቁ!የግብርና ግብዓቶችን፣ የእርሻ እና የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለተጠቃሚዎች እያቀረበ የሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በቅርቡ አዳዲስ የሲኖትራክ ሞዴሎችን ሊያስመጣ መሆኑን ሲያበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። ምንጊዜም ለቃላችን ታማኝ መሆናችንን ደንበኞቻችን ምስክሮች ናቸው። እንደተለመደው ዋስትናውን እኛ ላይ ጥለው፣ እርስዎ አዳዲሶቹን ሞዴሎች ለመግዛት እና ትርፋማ ለመሆን ይዘጋጁ! Stay tuned for the latest Sinotruk models, coming soon! We are so much excited to… Read more: አዲሶቹን የሲኖትራክ ሞዴሎች በቅርቡ ይጠብቁ!
- ኮርፖሬሽኑ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በአከናወነው የግብርና ልማት እውቅና እያገኘ ነው“ኮርፖሬሽኑ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በአከናወነው የግብርና ልማት እውቅና እያገኘ ነው” የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አዲስ አበባ፣ ህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በአጭር ጊዜ ውስጥ በአከናወነው የግብርና ልማት ሥራዎች እውቅና እያገኘ መሆኑን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ ገለጹ፡፡ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ አቶ ማስረሻ በላቸው ይህንን የገለጹት፣ ኮርፖሬሽኑ… Read more: ኮርፖሬሽኑ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በአከናወነው የግብርና ልማት እውቅና እያገኘ ነው
- EABC receives walking tractorsAddis Ababa, November 12, 2024 (EABC): Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC) received walking tractors from Chenese Company, SIFANG on November 12, 2024.During the Handover Ceremony of the walking tractors, Mr. Xu, the General Manager of SIFANG, delivered the tractors to CEO of EABC, Kifle Woldemariam. After receiving tractors, Kifle made a remark that the SIFANG’s walking tractor is designed to… Read more: EABC receives walking tractors
- በኮርፖሬሽኑ እና በሠራተኛ ማኅበር መካከል የኅብረት ስምምነት ተፈረመአዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና በተቋሙ መሰረታዊ የሠራተኛ ማኅበር መካከል ጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም 4ኛው የኅብረት ስምምነት ተፈረመ። በፊርማ ሥነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ክፍሌ ወልደማርያም በአስተላለፉት መልእክት፣ ለቀጣይ ሦስት ዓመታት የሚቆየው ይህ የኅብረት ስምምነት ሁለቱ ተደራዳሪ አካላት ተቀራርበው በመስራታቸው ለውጤት በቅቷል ብለዋል። የስምምነቱ ዓላማ የሠራተኛውን የሥራ… Read more: በኮርፖሬሽኑ እና በሠራተኛ ማኅበር መካከል የኅብረት ስምምነት ተፈረመ
- ከአፈር ማዳበሪያ አቅራቢዎች ጋር ውይይት ተደረገአዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡-የአፈር ማዳበሪያን በወቅቱ ለተጠቃሚዎች ለማቅረብ በሚያስችል አሠራር ላይ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከአፈር ማዳበሪያ አቅራቢዎች ጋር ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ ዋና መስሪያ ቤት ውይይት አደረገ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ክፍሌ ወልደማርያም፣ የውይይት መድረኩ ዓላማ በአፈር ማዳበሪያ ግዥ፣ ጨረታ፣ ትራንስፖርት እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቶ የጋራ መፍትሔ ማስቀመጥ መሆኑን አስረድተዋል።… Read more: ከአፈር ማዳበሪያ አቅራቢዎች ጋር ውይይት ተደረገ
- የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የልዑካን ቡድን የኮርፖሬሽኑን የምርጥ ዘር እርሻዎች ጎበኘ“የኮርፖሬሽኑ አምባሳደር በመሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን” ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) የኢኢሆ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ============================= ሀዋሳ፣ ጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (ኢኢሆ) ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) የሚመራ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር ማባዣ እርሻዎችን ጎበኘ። የልዑካን ቡድኑ ኮርፖሬሽኑ የሚያስተዳድራቸውን የጎንዴ እና አርዳይታ የምርጥ ዘር ማባዣ እርሻዎች እንዲሁም የኮፈሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የዘር ዝግጅትን… Read more: የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የልዑካን ቡድን የኮርፖሬሽኑን የምርጥ ዘር እርሻዎች ጎበኘ
- ኮርፖሬሽኑ የታማኝ ግብር ከፋይነት የፕላቲነም ደረጃ ሽልማት ተበረከተለትኮርፖሬሽኑ የታማኝ ግብር ከፋይነት የፕላቲነም ደረጃ ሽልማት ተበረከተለት * በ2016 በጀት ዓመት ከ743 ሚሊየን ብር በላይ ግብር በመክፈል ለሁለተኛ ጊዜ በፕላቲነም ደረጃ ለመሸለም በቅቷል **** አዲስ አበባ፣ መስከረም 30/2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የታማኝ ግብር ከፋይነት የፕላቲነም ደረጃ ሽልማት ተበረከተለት። መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም በተካሄደ 6ኛው ዙር የ2016 የታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋና እና የእውቅና መርሐ ግብር ላይ… Read more: ኮርፖሬሽኑ የታማኝ ግብር ከፋይነት የፕላቲነም ደረጃ ሽልማት ተበረከተለት
- ኮርፖሬሽኑ ከመሬት ዝግጅት እስከ ጎተራ ድረስ አገልግሎት የሚሰጡ ዎኪንግ ትራክተሮችን አስመጣ* ለተጠቃሚዎች የሚሰጠውን የአዲስ እርሻ መሬት ዝግጅት አገልግሎት ለማስፋትም ዶዘሮች እና ኤክስካቬተር አስገብቷልአዲስ አበባ፣ መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከመሬት ዝግጅት እስከ ጎተራ ድረስ የሜካናይዜሽን አገልግሎት የሚሰጡ ዎኪንግ ትራክተሮችን አስመጣ፡፡20 የፈረስ ጉልበት ያላቸው እነዚህ ትራክተሮች የቻይና ስሪት ሲሆኑ፣ በኮርፖሬሽኑ ባለሞያዎች ተገጣጥመዋል፡፡የኮርፖሬሽኑ የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት እና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ ሥራ አስፈጻሚ አቶ መንግሥቱ ክፍሌ እንደገለጹት፣ ትራክተሮቹ… Read more: ኮርፖሬሽኑ ከመሬት ዝግጅት እስከ ጎተራ ድረስ አገልግሎት የሚሰጡ ዎኪንግ ትራክተሮችን አስመጣ
- EABC earns 846 thousand USD from exporting incense & gumEthiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC) has earned 846 thousand USD from exported incense, gum and myrrh in the concluded 2016 Ethiopian fiscal year. The foreign currency was obtained from offering 145 tons of forest products of incense, gum and myrrh. Moreover, an income of 13 million birr was obtained by providing 149.8 tons of forest products to the local market.EABC’s… Read more: EABC earns 846 thousand USD from exporting incense & gum
- ኮርፖሬሽኑ በስንዴ ልማት ለአበረከተው የላቀ አስተዋጽዖ እውቅና አገኘአዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሀገር አቀፍ ደረጃ በስንዴ ልማት ከሀገራዊ ፍላጎት እስከ ውጭ ገበያ አቅራቢነት በመሸጋገር ሂደት ለአበረከተው የላቀ አስተዋጽዖ የምስጋና የምስክር ወረቀት ተሰጥቶታል።ኮርፖሬሽኑ ይህንን እውቅና ያገኘው “የመሻገር ጥሪቶች፣ የአዲስ ብርሃን ወረቶች” በሚል መሪ ሀሳብ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም ‘የመሻገር ቀን’ በሳይንስ ሙዚየም በተከበረበት ወቅት ነው፡፡የኮርፖሬሽኑ የኦፕሬሽን ዐቢይ ዘርፍ ምክትል ዋና… Read more: ኮርፖሬሽኑ በስንዴ ልማት ለአበረከተው የላቀ አስተዋጽዖ እውቅና አገኘ
- ኮርፖሬሽኑ ከእጣን እና ሙጫ 846 ሺህ የአሜሪካን ዶላር አገኘአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2016 በጀት ዓመት 1 ሺህ 450 ኩንታል የእጣን፣ ሙጫ፣ ከርቤ እና አበከድ የደን ውጤቶችን ወደተለያዩ የዓለም ሀገራት በመላክ 846 ሺህ የአሜሪካ ዶላር አገኘ፡፡በተጨማሪም ለሀገር ውስጥ ገበያ 1 ሺህ 498 ኩንታል የእጣን፣ ሙጫ፣ ከርቤ እና አበከድ ምርቶችን በማቅረብ 13 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ገቢ ማግኘት ችሏል፡፡በኮርፖሬሽኑ የአዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሥራ… Read more: ኮርፖሬሽኑ ከእጣን እና ሙጫ 846 ሺህ የአሜሪካን ዶላር አገኘ
- ኮርፖሬሽኑ በአፈር ማዳበሪያ ግዥ፣ አቅርቦትና ሥርጭት መሳለጥ ለአበረከተው የጎላ አስተዋጽዖ ተሸለመአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016/17 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ግዥ፣ አቅርቦት እና ሥርጭት እንዲሳለጥ ለአበረከተው የጎላ አስተዋጽዖ ከግብርና ሚኒስቴር የእውቅና እና የምስጋና የምስክር ወረቀት እና ዋንጫ ተበረከተለት። በተመሳሳይ የኮርፖሬሽኑ የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅርቦት ዘርፍ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰለሞን ገብሬ መላክ የአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ሂደቱ እንዲሳለጥ እና ለተጠቃሚዎች በወቅቱ እንዲደርስ ለአበረከቱት የጎላ አስተዋጽዖ… Read more: ኮርፖሬሽኑ በአፈር ማዳበሪያ ግዥ፣ አቅርቦትና ሥርጭት መሳለጥ ለአበረከተው የጎላ አስተዋጽዖ ተሸለመ
- ለመስኖ እርሻ የሚውል የአፈር ማዳበሪያ የግዥ ሂደት ተጀመረለ2017/18 የምርት ዘመን 25 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ይፈጸማልአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2017/18 የምርት ዘመን ለመስኖ እርሻ የሚውል ዳፕ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ ለማጓጓዝ የግዥ ሂደት ጀመረ። በምርት ዘመኑ 25 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ይፈጸማል።የኮርፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ ነሐሴ 20 ቀን 2016 ዓ.ም በሰጠው ውሳኔ መሰረት ለመስኖ እርሻ የሚውል ዳፕ እና… Read more: ለመስኖ እርሻ የሚውል የአፈር ማዳበሪያ የግዥ ሂደት ተጀመረ
- Ethiopian Investment Holdings’ CEO congratulates EABC staff on their successful achievements of 2016 fiscal yearAddis Ababa, September 3, 2024 (EABC): Ethiopian Investment Holdings’ (EIH) CEO Biruk Taye (PhD) congratulates Ethiopian Agricultural Businesses Corporation’s (EABC) management and staff on their successful achievements of 2016 Ethiopian fiscal year. The CEO has made comments during the EABC 2016 budget year employees final meeting and 2017 Ethiopian new year eve extraordinary entertainment program that was held on August… Read more: Ethiopian Investment Holdings’ CEO congratulates EABC staff on their successful achievements of 2016 fiscal year
- “ኮርፖሬሽኑ በ2016 በጀት ዓመት ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገቡ እንኳን ደስ ያላችሁ” የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ“ተቋሙ የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዋልታ በመሆኑ ቦርዱ የሚጠበቅበትን ሁሉ ያደርጋል” የኮርፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ አባል አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2016 በጀት ዓመት ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገቡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) የተቋሙን የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል።ዋና ሥራ አስፈጻሚው ይህን የገለጹት፣ የ2016 ዓ.ም የሠራተኞች ዓመታዊ የማጠቃለያ ስብሰባ… Read more: “ኮርፖሬሽኑ በ2016 በጀት ዓመት ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገቡ እንኳን ደስ ያላችሁ” የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
- በ2016 እቅድ አፈጻጸም እና በ2017 እቅድ ዙሪያ ውይይት ተደረገአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሥራ መሪዎች እና ሠራተኞች በ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም እና በ2017 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ነሐሴ 21 ቀን 2016 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ ዋና መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተወያዩ።የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ክፍሌ ወልደማርያም የኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች እና ሠራተኞች ባደረጉት ሁለገብ ጥረት ተቋሙ በ2016 በጀት ዓመት ያቀዳቸውን ሥራዎች ማሳካት… Read more: በ2016 እቅድ አፈጻጸም እና በ2017 እቅድ ዙሪያ ውይይት ተደረገ
- የኮርፖሬሽኑ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ጥሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ገለጸ* ቋሙ ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኙ አዳዲስ የኢንቨስትመንት መስኮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለበት ተጠቁሟል አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ጥሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (ኢኢሆ) ገለጸ።የኮርፖሬሽኑ አፈጻጸም ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል በተገመገመበት ወቅት የውይይት መድረኩን የመሩት የኢኢሆ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር)፣ ኮርፖሬሽኑ በተጠናቀቀው… Read more: የኮርፖሬሽኑ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ጥሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ገለጸ
- የኮርፖሬሽኑ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች አረንጓዴ ሻራቸውን አኖሩአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ):-የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል የተላለፈውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትለው ዛሬ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም የተለያየ ጠቀሜታ ያላቸውን ችግኞች በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።በዕለቱ በተደረገ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ እና የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ጠቀሜታ ያላቸው የጥላ ዛፍ ችግኞች በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት እና በቅርንጫፎች… Read more: የኮርፖሬሽኑ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች አረንጓዴ ሻራቸውን አኖሩ
- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም የተቋሙ የማኔጅመንት አባላት እና የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት እየተገመገመ ነው።ግምገማው በነገው ዕለትም የሚቀጥል ሲሆን፣ ነገ የኮርፖሬሽኑ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ቀርቦ ውይይት ይደረጋል። ### ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው! ሐምሌ 16 ቀን 2016 ዓ.ም
- ኮርፖሬሽኑ በአዲስ አበባ ያስገነባውን የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት አስመረቀ* በሌላ ዜና ለኮርፖሬሽኑ የውስጥ አገልግሎት የሚውሉ የዳቦ መጋገሪያ እና የጉድጓድ ውኃ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ያስገነባውን የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት ሐምሌ 16 ቀን 2016 ዓ.ም አስመረቀ። ወይዘሮ አስናቀች ፀጋ ለተባሉ የወረዳ 6 ነዋሪ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባውን መኖሪያ ቤት… Read more: ኮርፖሬሽኑ በአዲስ አበባ ያስገነባውን የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት አስመረቀ
- ኮርፖሬሽኑ የISO 9001:2015 የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት የሙከራ ትግበራ ጀመረ* “የዛሬው ዕለት ለኮርፖሬሽኑ ታሪካዊ ቀን ነው” የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ * “የሀገሪቱ የምጣኔ ሀብት እድገት የጀርባ አጥንት ለሆነ ተቋም የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት እንዲተገብር የማማከር እና የመደገፍ ሥራ እያከናወንን በመሆኑ ታላቅ ደስታ እና ኩራት ይሰማናል” የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የISO 9001:2015 የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት የሙከራ… Read more: ኮርፖሬሽኑ የISO 9001:2015 የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት የሙከራ ትግበራ ጀመረ
- ኮርፖሬሽኑ ሮቤ ከተማ ላይ ያስገነባው የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት ተመረቀሮቤ፣ ሐምሌ 13 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በባሌ ሮቤ ከተማ 1 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ያስገነባው የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት ሐምሌ 13 ቀን 2016 ዓ.ም ተመርቆ የቁልፍ ርክክብ ተፈጽሟል። ኮርፖሬሽኑ መኖሪያ ቤቱን ያስገነባው በሮቤ ከተማ በሃቢፍቱ ቀበሌ ነዋሪ ለሆኑት ወይዘሮ መክዳ አብዱራሂም ነው። በምረቃ እና በቁልፍ ርክክብ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ… Read more: ኮርፖሬሽኑ ሮቤ ከተማ ላይ ያስገነባው የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት ተመረቀ
- “ኮርፖሬሽኑ በግብርናው ዘርፍ የተሰጠውን ተልዕኮ እየተወጣና ትርፋማነቱን እያረጋገጠ በመዝለቁ ሊበረታታ ይገባል” በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ* የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ላይ ዘንድሮ የታየው አፈጻጸምም ጥሩ ነው ተብሏልአዲስ አበባ፣ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በመንግሥት የተሰጠውን ተልዕኮ እየተወጣ እና ትርፋማነቱን እያረጋገጠ በመዝለቁ ሊበረታታ እንደሚገባ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ይህ የተገለጸው የኮርፖሬሽኑ የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር… Read more: “ኮርፖሬሽኑ በግብርናው ዘርፍ የተሰጠውን ተልዕኮ እየተወጣና ትርፋማነቱን እያረጋገጠ በመዝለቁ ሊበረታታ ይገባል” በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ
- Coming soonየግብርና ግብዓቶችን እና የእርሻ መሣሪያዎችን ከተቀጽላቸውና መለዋወጫቸው ጋር በማቅረብ እንዲሁም ከመሬት ዝግጅት እስከ ጎተራ የሚዘልቅ የተቀናጀ የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘው የአርሶና አርብቶ አደሩ አለኝታ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) ከቻይና የእርሻ መሣሪያዎች እና የኮንስትራክሽን ማምረቻ ኩባንያዎች በቅርቡ የሚያስመጣቸው ዶዘሮች፣ ስካቬተር፣ ዎኪንግ ትራክተሮች እና የሩዝ መሰብሰቢያ ማሽን (Rice combine harvester) ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!
- ኮርፖሬሽኑ በዘጠኝ ወራት ጥሩ አፈጻጸም ማስመዝገቡን የተቋሙ የሥራ አመራር ቦርድ አስታወቀአዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ጥሩ መሆኑን የተቋሙ የሥራ አመራር ቦርድ አስታወቀ።በግብርና ሚኒስቴር የስብሰባ አዳራሽ ሚያዝያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም የተገመገመው የኮርፖሬሽኑ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም በአራቱ የውጤት ተኮር እይታዎች ሲመዘን ጥሩ እንደሆነ የቦርድ ሰብሳቢው ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ተናግረዋል።ሰብሳቢው በቀጣዮቹ ሁለት ወራት ከኮርፖሬሽኑ የተሻለ ውጤት እንደሚጠበቅ ገልጸው፣ በእነዚህ… Read more: ኮርፖሬሽኑ በዘጠኝ ወራት ጥሩ አፈጻጸም ማስመዝገቡን የተቋሙ የሥራ አመራር ቦርድ አስታወቀ
- CEO of EABC held a discussion with a Chinese company* The company shows interest in working with EABC to supply Granular Urea and buy Natural GumAddis Ababa, May 24, 2024 (EABC): The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation’s (EABC) Chief Executive Officer has discussed with Chinese high level delegation from China Petroleum Technology and Development Corporation (CPTDC).The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation’s CEO, Kifle Woldemariam welcomed the officials of the company in… Read more: CEO of EABC held a discussion with a Chinese company
- ግብርናን ለማዘመን …ግብርናን ለማዘመን እየሰራ የሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) ከተቋቋመበት ከታህሳስ 2008 ዓ.ም ጀምሮ ከመሬት ዝግጅት እስከ ጎተራ የሚዘልቅ የተቀናጀ የሜካናይዜሽን አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።ከዚህ በተጨማሪ ምርታማነትን የሚያሳድጉ የግብርና ግብዓቶችን እንዲሁም የእርሻ መሣሪያዎችን ከእነተቀጽላቸው እና መለዋወጫቸው ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ለደንበኞቹ በማቅረብ ላይ ነው።በሌላ በኩል የእርሻ መሣሪያዎችን በከፊል በመገጣጠም፣ ዘር በማበጠር፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት በማመቻቸት እና ከሽያጭ በኋላ የቴክኒክና ሞያ፣ የምክርና የጥገና… Read more: ግብርናን ለማዘመን …
- 5 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ አገር ውስጥ ገብቷል – ዶክተር ግርማ አመንቴ(አዲስ አበባ፣ ጥር 10 ቀን 2016 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የግብርና ሚኒስትሩ ዶ/ር ግርማ አመንቴ እና የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትሩ ዶ/ር ዓለሙ ስሜ በ2016/17 ምርት ዘመን የአፈር ማደበሪያ አገባብ ዕቅድ ክንውን ላይ የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በተያዘው የምርት ዘመን የግብርና ሚኒስቴር 23 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለመግዛት አቅዶ ከክልሎች በተሰበሰበው የአፈር ማዳበሪያ ፍላጎት መሰረት 19.4 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለመግዛት 930 ሚሊዮን ዶላር… Read more: 5 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ አገር ውስጥ ገብቷል – ዶክተር ግርማ አመንቴ
- ኮርፖሬሽኑ 10 አጭዶመውቂያዎችንተረከበአዲስ አበባ፣ ህዳር 11/ 2016 ዓ.ም. (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከቻይና ያስመጣቸውን ‘ዙምላየን’ በመባል የሚታወቁ 10 አጭዶ መውቂያዎችን (combine harvesters) ዛሬ ህዳር 11 ቀን 2016 ተረከበ፡፡ የአጭዶ መውቂያዎቹን ቁልፍ የዙምላየን ካምፓኒ ተወካይ ሚስተር አሊን ኪን ለኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ክፍሌ ወልደማርያም አስረክበዋል፡፡ በርክክቡ ወቅት አቶ ክፍሌ እንደተናገሩት፣ የቻይና የእርሻ እና የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች አምራች ኩባንያ ከሆነው ዙምላየን ጋር ኮርፖሬሽኑ… Read more: ኮርፖሬሽኑ 10 አጭዶመውቂያዎችንተረከበ
- የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የምርት መሰብሰብ ሥራ አስጀመሩ ለበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የሚውል ዘር እየተሰበሰበ ነውአርዳይታ፣ ህዳር3/2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የአርዳይታ ቅድመ መስራች፣ መስራች እና የተመሰከረለት ዘር እርሻ ልማት የደረሰ ምርት የመሰብሰብ ሥራን የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አስጀመሩ። ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ክፍሌ ወልደማርያም ዛሬ ህዳር 3 ቀን 2016 ዓ.ም በአርዳይታ የዘር ማባዣ እርሻ ልማት ተገኝተው የምርት መሰብሰብ ሥራን አስጀምረዋል። የእርሻ ጣቢያው በ2015/16 የምርት ዘመን የስንዴ፣ ገብስ፣ ጎመን ዘር እና በቆሎ ሰብሎች… Read more: የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የምርት መሰብሰብ ሥራ አስጀመሩ ለበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የሚውል ዘር እየተሰበሰበ ነው
- “በአፈር ማዳበሪያ ግዥ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ ለውጥ በመደረጉ ማዳበሪያ በመጠን፣ በጥራት፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በጊዜ ለመግዛት እና ለማጓጓዝ ተችሏል” የግብርናሚኒስቴር “የማዳበሪያ ጉዳይ የሉዓላዊነት ጉዳይ በመሆኑ የእኛን አርበኝነት ይጠይቃል” የትራንስፖርትናሎ ጂስቲክስ ሚኒስቴርአዲስአበባ፣ጥቅምት 30/ 2016 ዓ.ም. (ኢግሥኮ)፡- በአፈር ማዳበሪያ ግዥ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ ለውጥ በመደረጉ ማዳበሪያ በመጠን፣ በጥራት፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በጊዜ ለመግዛት እና ለማጓጓዝ መቻሉን የግብርና ሚኒስትሩ ገለጹ። ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ይህን የገለጹት በአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት እና ሥርጭት ላይ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች እና መፍትሔዎች ዙሪያ በአዳማ ኃይሌ ሪዞርት ሆቴል ጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም በተደረገ የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክ ነው፡፡በግብርና ሚኒስቴር… Read more: “በአፈር ማዳበሪያ ግዥ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ ለውጥ በመደረጉ ማዳበሪያ በመጠን፣ በጥራት፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በጊዜ ለመግዛት እና ለማጓጓዝ ተችሏል” የግብርናሚኒስቴር “የማዳበሪያ ጉዳይ የሉዓላዊነት ጉዳይ በመሆኑ የእኛን አርበኝነት ይጠይቃል” የትራንስፖርትናሎ ጂስቲክስ ሚኒስቴር
- የ2016/17 የሰብል ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ግዥና ሥርጭትን በተመለከተ:- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ክፍሌ ወልደማርያም እና በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ኢንቨስትመንት እና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) ለኢቲቪ የሰጡት መግለጫ
- ኮርፖሬሽኑ ከውጭ ያስመጣቸውን ትራክተሮች ለፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ በሽያጭ አስረከበአዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከአውሮፓ ካስመጣቸው ‘ዜቶር’ ትራክተሮች ውስጥ ስምንት ትራክተሮችን ከእነተቀጽላቸው ‘ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ’ በመባል ለሚታወቅ ድርጅት በሽያጭ አስረከበ፡፡ ድርጅቱ ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ስምንት ትራክተሮችን፣ ስምንት ማረሻዎችን፣ ሦስት መከስከሻዎችን እና ሦስት መስመር ማውጫዎችን ከኮርፖሬሽኑ ገዝቷል። ዛሬ ጥቅምት 29 ቀን 2016 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ ዋና መስሪያ ቤት በተካሄደ የርክክብ ሥነ ሥርዓት ላይ… Read more: ኮርፖሬሽኑ ከውጭ ያስመጣቸውን ትራክተሮች ለፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ በሽያጭ አስረከበ
- ኮርፖሬሽኑ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኮንትራት እርሻ እያባዛ የሚገኘውን የድቃይ በቆሎ የተመሰከረለት የዘር ማሳ አስጎበኘኮርፖሬሽኑ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኮንትራት እርሻ እያባዛ የሚገኘውን የድቃይ በቆሎ የተመሰከረለት የዘር ማሳ አስጎበኘ * የክልሉ መንግሥት ኮርፖሬሽኑ ላቀረበው ተጨማሪ የዘር ማባዣ መሬት ጥያቄ ምላሽ እንደሚሰጥ አስታውቋል ============================ አሶሳ፣ ጥቅምት 27/2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኮንትራት እርሻ ከባለሀብት ጋር እያባዛ የሚገኘውን የድቃይ በቆሎ የተመሰከረለት የዘር ማሳ ለክልል፣ ዞን፣ ወረዳ እና ቀበሌ አመራሮች ጥቅምት 27 ቀን… Read more: ኮርፖሬሽኑ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኮንትራት እርሻ እያባዛ የሚገኘውን የድቃይ በቆሎ የተመሰከረለት የዘር ማሳ አስጎበኘ
































































































