የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
  • Home
  • About Us
    • ስለ እኛ
    • About EABC
    • Board of Directors
    • Executive Management
    • Our Mission and Vision
    • Branch Offices
    • Headquarters Location
    • Organizational Structure
  • Products and Services
    • Agricultural Inputs
    • Seeds Products Supply
    • Forest Products Supply
    • Agriculture Equipment and Spare Part Supply
    • Agricultural Mechanization
    • Machinery & Heavy Duty Vehicles
  • Opportunities
    • Bids
  • Media & Publications
    • News
    • Accolades
    • Publications
    • Videos
  • Contact Us

ማስታወቂያ

ለክቡራን ደንበኞቻችን ተመራጩን የኬሚካል መርጫ መሣሪያ ማቅረባችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

ለመሆኑ ባልዘመኑ የኬሚካል መርጫ መሣሪያዎች ውድ ጊዜዎን፣ ገንዘብዎን እና ጉልበትዎን አባክነው ይሆን?

በዚህ ረገድ ችግር ካጋጠምዎት አያስቡ፤ አስተማማኝ የጀርመን ቴክኖሎጂ ውጤት የሆነውን ኦሪጅናል “STIHL SR 420” ሞተራይዝድ የአግሮ ኬሚካል መርጫ መሣሪያ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንልዎታል።

ከፍተኛ የፈረስ ጉልበትና እስከ 12 ሜትር ድረስ የርጭት አቅም ያለው ይህ ማሽን በእርሻ ቦታዎች፣ በእንስሳት በረቶች እንዲሁም ለተባይ ማጥፊያ ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል።

​ለአጠቃቀም ቀላል የሆነው ይህ በጀርባ የሚታዘል ማሽን፣ ድካምን በሚቀንስ ሁኔታ የተመረተ ነው።

እኛ ዘንድ ሲመጡ ይህንን በአነስተኛ ኬሚካልና ነዳጅ በአጭር ጊዜ ሰፊ ቦታ የሚሸፍነውን ዘመናዊ የኬሚካል መርጫ መሣሪያ ከእነመለዋወጫው ያገኛሉ።

ከምርታማነት፣ ከዋጋና ጊዜን በአግባቡ ከመጠቀም አኳያ ምርጫዎ “STIHL SR 420” ሞተራይዝድ የኬሚካል መርጫ መሣሪያ ይሁን።

ለበለጠ መረጃ:- በስልክ ቁጥር +251911 433 489 ወይም +251911 157 091 ላይ ይደውሉ።
###
ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Twitter Facebook LinkedIn
Follow Us on Facebook

© 2026 Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

Powered by the ICT department of EABC