የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
  • Home
  • About Us
    • ስለ እኛ
    • About EABC
    • Board of Directors
    • Executive Management
    • Our Mission and Vision
    • Branch Offices
    • Headquarters Location
    • Organizational Structure
  • Products and Services
    • Agricultural Inputs
    • Seeds Products Supply
    • Forest Products Supply
    • Agriculture Equipment and Spare Part Supply
    • Agricultural Mechanization
    • Machinery & Heavy Duty Vehicles
  • Opportunities
    • Bids
  • Media & Publications
    • News
    • Accolades
    • Publications
    • Videos
  • Contact Us

የኮርፖሬሽኑ አመራሮች በአለታ ወንዶ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አለታ ወንዶ፣ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺእመቤት ነጋሽን ጨምሮ የተቋሙ አመራሮች ከሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሠራተኞች ጋር በመሆን በሲዳማ ክልል አለታ ወንዶ ወረዳ ሩንጃ ዊቾ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።

“በጋራ ተስፋን እንትከል!” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው በዚህ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ፣ የሲዳማ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ፣ የአለታ ወንዶ ወረዳ አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።
###
በጋራ ተስፋን እንትከል!

Twitter Facebook LinkedIn
Follow Us on Facebook

© 2026 Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

Powered by the ICT department of EABC