የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
  • Home
  • About Us
    • ስለ እኛ
    • About EABC
    • Board of Directors
    • Executive Management
    • Our Mission and Vision
    • Branch Offices
    • Headquarters Location
    • Organizational Structure
  • Products and Services
    • Agricultural Inputs
    • Seeds Products Supply
    • Forest Products Supply
    • Agriculture Equipment and Spare Part Supply
    • Agricultural Mechanization
    • Machinery & Heavy Duty Vehicles
  • Opportunities
    • Bids
  • Media & Publications
    • News
    • Accolades
    • Publications
    • Videos
  • Contact Us

የሩሲያ የልዑካን ቡድን ከኮርፖሬሽኑ አመራሮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የሩሲያ የልዑካን ቡድን ከኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራሮች ጋር በኮርፖሬሽኑ ዋና መስሪያ ቤት ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ተወያየ፡፡

በወቅቱ የልዑካን ቡድኑ ስለ ኮርፖሬሽኑ የተደረገለትን ገለጻ ካደመጠ በኋላ በአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት፣ በምርጥ ዘር ብዜትና በግብርና ምርምር ሥራ ከተቋሙ ጋር በጋራ ለመሥራት ያለውን ፍላጎት ገልጿል፡፡
                  ###
ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!

Twitter Facebook LinkedIn
Follow Us on Facebook

© 2026 Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

Powered by the ICT department of EABC