የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
  • Home
  • About Us
    • ስለ እኛ
    • About EABC
    • Board of Directors
    • Executive Management
    • Our Mission and Vision
    • Branch Offices
    • Headquarters Location
    • Organizational Structure
  • Products and Services
    • Agricultural Inputs
    • Seeds Products Supply
    • Forest Products Supply
    • Agriculture Equipment and Spare Part Supply
    • Agricultural Mechanization
    • Machinery & Heavy Duty Vehicles
  • Opportunities
    • Bids
  • Media & Publications
    • News
    • Accolades
    • Publications
    • Videos
  • Contact Us

የኮርፖሬሽኑ ተግባርና ኃላፊነት፣ የስትራቴጂክ ፍኖተ ካርታና ዕቅድ ለአስተያየት ቀረቡ

ቢሾፍቱ፣ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ በኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት (ATI) የተገመገመ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ተግባርና ኃላፊነት (Mandate Assessment) እንዲሁም በኢንስቲትዩቱ የተዘጋጁ የኮርፖሬሽኑ የስትራቴጂክ ፍኖተ ካርታና ዕቅድ (Strategic Roadmap & Plan) ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ለአስተያየት ቀረቡ።

በኮርፖሬሽኑ የቴክኒክ ኮሚቴ ታይተው ለተቋሙ የሥራ አመራርና የመሠረታዊ የሠራተኛ ማኅበር አመራሮች ለአስተያየት የቀረቡት ሰነዶች፣ ተቋሙ በግብርናው ዘርፍ በመንግሥት የተሰጠውን ተልእኮ በላቀ ደረጃ እንዲያሳካ የሚያግዙ ናቸው።

መድረኩን የመሩት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወይዘሮ የሺእመቤት ነጋሽ ሲሆኑ፣ በሰነዶቹ ላይ የተሰጡ ግብረ መልሶች ለኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት (ATI) ይቀርባሉ።
                ###
ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!

Twitter Facebook LinkedIn
Follow Us on Facebook

© 2026 Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

Powered by the ICT department of EABC