ከመሬት ዝግጅት እስከ ጎተራ
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች
ኮርፖሬሽን
የአርሶና አርብቶ አደሩ አለኝታ — የምግብ ሉዓላዊነት ጠባቂ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግብርናን በማዘመን የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችለውን የአንድ መስኮት የተቀናጀ አገልግሎት በጊዜ፣ በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ለአርሶና አርብቶ አደሩ ይሰጣል።
የተቀናጀ የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት
🚜
የመሬት ዝግጅት አገልግሎት
🌱
የዘር ወቅት ሥራዎች
💧
የእርሻ ወቅት ክትትል
🌾
የምርት ሰብሳቢ ሥራዎች
🏚️
እስከ ጎተራ ደርሶ አስረካቢ
የግብርና ግብዓቶች አቅርቦት
- ምርጥ ዘር
- ጠጣር ማዳበሪያዎች
- ፈሳሽ ማዳበሪያዎች
- አግሮኬሚካሎች
- የእንስሳት መድኃኒቶች
- የእርሻ መሣሪያዎች ከተቀጽላቸው ጋር
- የመሣሪያ መለዋወጫዎች
ተጨማሪ ድጋፍ & አገልግሎቶች
ከሽያጭ በኋላ ጥገና & ምክር አገልግሎት
የቴክኒክና ሞያ ሥልጠና
የዘር ብጠራ አገልግሎት
የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት
ከሥራዎቻችን
ክቡራን ደንበኞቻችን፥ ሁሉ ሙሉ፣ ሁሌም ዝግጁ ወደ ሆነው ኮርፖሬሽናችን ጎራ ሲሉ እንደምንጊዜውም ተደስተው ይመለሳሉ።
ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!