የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
  • Home
  • About Us
    • ስለ እኛ
    • About EABC
    • Board of Directors
    • Executive Management
    • Our Mission and Vision
    • Branch Offices
    • Headquarters Location
    • Organizational Structure
  • Products and Services
    • Agricultural Inputs
    • Seeds Products Supply
    • Forest Products Supply
    • Agriculture Equipment and Spare Part Supply
    • Agricultural Mechanization
    • Machinery & Heavy Duty Vehicles
  • Opportunities
    • Bids
  • Media & Publications
    • News
    • Accolades
    • Publications
    • Videos
  • Contact Us

የሥራ አመራር ቦርድ የኮርፖሬሽኑን አፈጻጸም ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ የኮርፖሬሽኑን የ2018 በጀት ዓመት የ10 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ገመገመ።

ቦርዱ ግንቦት 10 ቀን 2018 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ባደረገው ግምገማ ተቋሙ አበረታች ውጤት እያስመዘገበ መምጣቱን ገልጾ፣ ቀጣይ የሥራ አቅጣጫ ሰጥቷል።
###
ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!

Twitter Facebook LinkedIn
Follow Us on Facebook

© 2026 Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

Powered by the ICT department of EABC