የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
  • Home
  • About Us
    • ስለ እኛ
    • About EABC
    • Board of Directors
    • Executive Management
    • Our Mission and Vision
    • Branch Offices
    • Headquarters Location
    • Organizational Structure
  • Products and Services
    • Agricultural Inputs
    • Seeds Products Supply
    • Forest Products Supply
    • Agriculture Equipment and Spare Part Supply
    • Agricultural Mechanization
    • Machinery & Heavy Duty Vehicles
  • Opportunities
    • Bids
  • Media & Publications
    • News
    • Accolades
    • Publications
    • Videos
  • Contact Us

ኮርፖሬሽኑ የእርሻ መሣሪያዎችን ለኤ ቲ አይ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን 850 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ዋጋ ያላቸውን የእርሻ መሣሪያዎች ለኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት (ኤ ቲ አይ) በሽያጭ አቀረበ።

የግብርና ሚኒስቴር ለክልሎች በድጋፍ መልክ መጋቢት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ካስረከባቸው የግብርና ሜካናይዜሽን ማሽነሪዎች ውስጥ ኮርፖሬሽኑ ለኤ ቲ አይ ያቀረባቸው የእርሻ መሣሪያዎች በዋናነት ይጠቀሳሉ።

ኮርፖሬሽኑ ካቀረባቸው የእርሻ መሣሪያዎች ውስጥ 41 ዜቶር እና ዲዩዝ ፋር ተብለው የሚታወቁ የአውሮፓ ስሪት ትራክተሮች የሚገኙ ሲሆን፣ የፈረስ ጉልበታቸው 117፣ 120፣125 እና 143 ነው።

የግብርና ሚኒስቴር የእርሻ መሣሪያዎችን፣ ተሸከርካሪዎችንና ኮምፒውተሮችን ለክልሎች በድጋፍ መልክ ባስረከበበት ወቅት የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺእመቤት ነጋሽ ተገኝተዋል።
###
ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!

Twitter Facebook LinkedIn
Follow Us on Facebook

© 2025 Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

Designed and Developed by the ICT department of EABC