እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሰን! International Women’s Day March 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም ለ115ኛ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል። የሴቶች ድምፅ ለእኩልነትና ለበለጸገች ኢትዮጵያ! Twitter Facebook LinkedIn