የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
  • Home
  • About Us
    • ስለ እኛ
    • About EABC
    • Board of Directors
    • Executive Management
    • Our Mission and Vision
    • Branch Offices
    • Headquarters Location
    • Organizational Structure
  • Products and Services
    • Agricultural Inputs
    • Seeds Products Supply
    • Forest Products Supply
    • Agriculture Equipment and Spare Part Supply
    • Agricultural Mechanization
    • Machinery & Heavy Duty Vehicles
  • Opportunities
    • Bids
  • Media & Publications
    • News
    • Accolades
    • Publications
    • Videos
  • Contact Us

በግብርና ግብዓት አቅርቦትና በሜካናይዜሽን አገልግሎት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ

ጅማ፣ የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሚያቀርባቸው የግብርና ግብዓቶችና በሚሰጠው የሜካናይዜሽን አገልግሎት ዙሪያ በኦሮሚያና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልሎች ከሚገኙ የባለድርሻ አካላት ጋር የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም በጅማ ከተማ ውይይት ተደረገ።

የውይይቱ ተሳታፊዎች ከኦሮሚያ ክልል ከምዕራብ ሸዋ፣ ከምስራቅ ወለጋ፣ ከሆሮ ጉድሩ ወለጋ፣ ከቄለም ወለጋ፣ ከምዕራብ ወለጋ፣ ከቡኖ በደሌ፣ ከኢሉ አባቦርና ጅማ ዞኖች እንዲሁም ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከስድስት ዞኖች የተውጣጡ ናቸው።
###
ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!

Twitter Facebook LinkedIn
Follow Us on Facebook

© 2025 Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

Designed and Developed by the ICT department of EABC