ምርት የማሰባሰብ ሥራ – ምስራቅ ባሌ ዞን በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) የኮፈሌ ቅርንጫፍ በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ባሌ ዞን በኮንትራት አባዥዎች 6,500 ሄክታር መሬት ላይ ያባዛውን 200 ሺህ ኩንታል የሚገመት የስንዴና ገብስ ምርጥ ዘር በማሰባሰብ ላይ ይገኛል። ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው! Twitter Facebook LinkedIn