የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
  • Home
  • About Us
    • ስለ እኛ
    • About EABC
    • Board of Directors
    • Executive Management
    • Our Mission and Vision
    • Branch Offices
    • Headquarters Location
    • Organizational Structure
  • Products and Services
    • Agricultural Inputs
    • Seeds Products Supply
    • Forest Products Supply
    • Agriculture Equipment and Spare Part Supply
    • Agricultural Mechanization
    • Machinery & Heavy Duty Vehicles
  • Opportunities
    • Bids
  • Media & Publications
    • News
    • Accolades
    • Publications
    • Videos
  • Contact Us

በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር የኮርፖሬሽኑን የግብርና ግብዓት ማዕከል ጎበኙ

ቦንጋ፣ ታህሳስ 4 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የተመራ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በቦንጋ ከተማ ያስገነባውን የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና የሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል ጎበኘ።

የልዑካን ቡድኑ በማዕከሉ የሚካሄደውን የምርጥ ዘር ዝግጅት ተመልክቷል። 

በጉብኝቱ  ላይ አቶ ሳዳት ነሻ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ፣ አቶ ፍቅሬ አማን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የመንግሥት ዋና ተጠሪ እንዲሁም የካፋ ዞንና የቦንጋ ከተማ አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
                       ###
        ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!

Twitter Facebook LinkedIn
Follow Us on Facebook

© 2025 Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

Designed and Developed by the ICT department of EABC