የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
  • Home
  • About Us
    • ስለ እኛ
    • About EABC
    • Board of Directors
    • Executive Management
    • Our Mission and Vision
    • Branch Offices
    • Headquarters Location
    • Organizational Structure
  • Products and Services
    • Agricultural Inputs
    • Seeds Products Supply
    • Forest Products Supply
    • Agriculture Equipment and Spare Part Supply
    • Agricultural Mechanization
    • Machinery & Heavy Duty Vehicles
  • Opportunities
    • Bids
  • Media & Publications
    • News
    • Accolades
    • Publications
    • Videos
  • Contact Us

ኮርፖሬሽኑ በጥራት ውድድር የአድናቆት የምስክር ወረቀት አገኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፈበት 12ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የኢትዮጵያ የጥራት ሽልማት ውድድር ላይ የአድናቆት የምስክር ወረቀት/Honorary Certificate/ አግኝቷል።

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት ህዳር 20 ቀን 2018 ዓ.ም በብሔራዊ ቤተ መንግሥት በተካሄደው የሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ አቶ አወቀ ደጉ ኮርፖሬሽኑን በመወከል ሽልማቱን ተቀብለዋል። 

        ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!

Twitter Facebook LinkedIn
Follow Us on Facebook

© 2025 Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

Designed and Developed by the ICT department of EABC