የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
  • Home
  • About Us
    • ስለ እኛ
    • About EABC
    • Board of Directors
    • Executive Management
    • Our Mission and Vision
    • Branch Offices
    • Headquarters Location
    • Organizational Structure
  • Products and Services
    • Agricultural Inputs
    • Seeds Products Supply
    • Forest Products Supply
    • Agriculture Equipment and Spare Part Supply
    • Agricultural Mechanization
    • Machinery & Heavy Duty Vehicles
  • Opportunities
    • Bids
  • Media & Publications
    • News
    • Accolades
    • Publications
    • Videos
  • Contact Us

ዱዝ-ፋር (DEUTZ-FAHR) ትራክተር – የአውሮፓ ስሪት

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) ለኢትዮጵያ የአየር ንብረትና የመሬት አቀማመጥ ተስማሚ የሆነውን ዱዝ-ፋር ትራክተር በተመጣጣኝ ዋጋ ለተጠቃሚዎች በድጋሚ ማቅረቡን ሲገልጽ በደስታ ነው።

ወደ ኮርፖሬሽናችን ጎራ ሲሉ ከእርሻ መሣሪያዎች በተጨማሪ አረም፣ ተባይ፣ የሰብል በሽታና የመጋዘን ነፍሳትን ጥርግርግ አድርገው የሚያጠፉ አንጀት አርስ የአግሮኬሚካሎች ቡፌ /buffet/ በአይነት በአይነቱ ያገኛሉ።

ይምጡ! በአገልግሎታችን ተደስተው ይመለሳሉ።

ለበለጠ መረጃ :- ለትራክተርና ለእርሻ መሣሪያዎች መለዋወጫ 0114 – 423 438 ወይም 0911 157 091 ወይም 0911 433 489 እንዲሁም ለአግሮኬሚካሎች 0911 966 389 ወይም 0921 353 354 ላይ ይደውሉ።

Twitter Facebook LinkedIn
Follow Us on Facebook

© 2025 Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

Designed and Developed by the ICT department of EABC