የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
  • Home
  • About Us
    • ስለ እኛ
    • About EABC
    • Board of Directors
    • Executive Management
    • Our Mission and Vision
    • Branch Offices
    • Headquarters Location
    • Organizational Structure
  • Products and Services
    • Agricultural Inputs
    • Seeds Products Supply
    • Forest Products Supply
    • Agriculture Equipment and Spare Part Supply
    • Agricultural Mechanization
    • Machinery & Heavy Duty Vehicles
  • Opportunities
    • Bids
  • Media & Publications
    • News
    • Accolades
    • Publications
    • Videos
  • Contact Us

ዉግዛል/WUXALማክሮሚክስ ፈሳሽ ማዳበሪያ – የሁሉ ምርጫ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) በዋና መ/ቤቱ እና በክልሎች በሚገኙ ቅርንጫፎቹ ለአርሶ አደሮች፣ ከፊል አርብቶ አደሮች እና ባለሃብቶች ከሚያከፋፍላቸው የግብርና ግብዓቶች አንዱ ዉግዛል/WUXAL ነው።

ዉግዛል/WUXALማክሮሚክስ ፈሳሽ ማዳበሪያ በሰብል፣ በአትክልትና ፍራፍሬ ቅጠል ላይ የሚረጭ ሲሆን፣ የምርት ጥራትና ምርታማነት እንዲጨምር ያግዛል፤ የሰብሎችን በሽታ የመቋቋም አቅምም ያሳድጋል።

ምን ይሄ ብቻ፤ ምርትን በአጭር ጊዜ፣ በከፍተኛ መጠንና ጥራት ለማምረት እንዲሁም የአፈር ብክለትና የማዳበሪያ ንጥረ ነገር ትነት መጠንን ለመቀነስም ይጠቅማል።

አግሉኮን በተባለ የጀርመን ኩባንያ የሚመረተው ይህ ፈሳሽ ማዳበሪያ በዓለም ገበያ የተዋወቀው እ.ኤ.አ በ1963 ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን ጨምሮ በ75 ሀገራት ተደራሽ ሆኗል።

ይምጡ! ይዘዙን! ያትርፉ!

ለበለጠ መረጃ:- በ0911966389 ወይም በ0921353354 ላይ ይደውሉ።

Twitter Facebook LinkedIn
Follow Us on Facebook

© 2025 Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

Designed and Developed by the ICT department of EABC