የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም የተቋሙ የማኔጅመንት አባላት እና የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት እየተገመገመ ነው። ግምገማው በነገው ዕለትም የሚቀጥል ሲሆን፣ ነገ የኮርፖሬሽኑ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ቀርቦ ውይይት ይደረጋል። ### ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው! ሐምሌ 16 ቀን 2016 ዓ.ም Twitter Facebook LinkedIn